አበባ ባዲሳባ
አበባ ሁሉም ነገር ነው፤ ከባህላችን የመዋሃዱን ያህል ግን በየበዓሉ የመለዋወጡ ነገር አልሰፋም፡፡ ለአንደበታችን የመቅረቡን፣ “ውበት፣ ፍቅር” የመባሉን ያህል የሚመረጥ ግዢ፣ የሚናፈቅ ስጦታ ሆኖ የዚያን ያህል አይታይም። ስሜትን፣ የውስጥን ሊገልጹ የሚንደረደሩ አንዳንዶች ግን አበባን እንደውብ ቃላት፣ እንደመልካም ምኞት መግለጫ ይጠቀማሉ። በአንድ …
አበባ ሁሉም ነገር ነው፤ ከባህላችን የመዋሃዱን ያህል ግን በየበዓሉ የመለዋወጡ ነገር አልሰፋም፡፡ ለአንደበታችን የመቅረቡን፣ “ውበት፣ ፍቅር” የመባሉን ያህል የሚመረጥ ግዢ፣ የሚናፈቅ ስጦታ ሆኖ የዚያን ያህል አይታይም። ስሜትን፣ የውስጥን ሊገልጹ የሚንደረደሩ አንዳንዶች ግን አበባን እንደውብ ቃላት፣ እንደመልካም ምኞት መግለጫ ይጠቀማሉ። በአንድ …
«ከፌዴሬሽኑ ጀርባ ልንሰለፍ ይገባል» በሚል ርእስ ባቀረብኩት ጽሁፍ፣ እጅግ በጣም በርካታ ምላሾች በኢሜል ደረሱኝ። ኢሜሎቹ በሙሉ የተቃዉሞ ኢሜሎች ናቸዉ። አንዳንዶቹ ከመቃወም አልፈዉ ስድብና ዛቻም አዝለዋል። “ይህን የፌዴሬሽኑ ውሳኔ የማልስማማበት እንደሆነ በቅድሚያ እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁ። አስፈላጊ ከሆነ ለምን እንደማልስማማ ወደፊት በሰፊው የምመለስበት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(አሮን ፀሐዬ) የገጠር የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ነኝ፡፡ መታወቂያዬ ላይ ከስሜ ትይዩ “ሌክቸረር” የሚል ማዕረግ አለበት፡፡ ኑሮ እና ሕይወቴ ግን ማዕረግ አልባ ነው፡፡ ደሞዜ ሁለት ሺሕ ስድስት መቶ ብር ይደርሳል፡፡ ይህ ብር ግርማ ሞገሱ አፍ ይሞላል፡፡ ሲኖሩበት ግን ወፍ ነው፤ ይበራል፡፡ እውነት …
ትዕቢተኛና ጉልበተኛ ኪስ አውላቂዎች ባዶ ኪስ ሲያጋጥማቸው ተበዳዩን ሰድበው፣ ደብድበውና አዋርደው የሚሸኙበት አጋጣሚ አለ። በኪስ አውላቂዎቹ እምነት “መናጢ” ተብለን ላለመሰደብና ላለመመታት ዘወትር ኪሶቻችንን በገንዘብ ሞልተን ለኪስ ማውለቅ “ሥራቸው” ተመቻችተን መገኘት ይኖርብናል። በፍርሃት፣ በይሉኝታም ይሁን በጨዋነት ይህንን የሚያደርጉ አይጠፉም። እየተሳደቡ የሚለምኑ፤ …
የለጋሾች ቡድን ዋልጌን ባያሰለጥንብን፤ ይህ ብቻውን ለኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ ነው Read more »
“ብሬቭ ሃርት” ወይም ቆራጥ ልብ የተባለው ፊልም ከሰባት ዘመናት በፊት የኖረውን የስኮትላንዳዊውን አርበኛ ዊሊያም ዋሌስ ታሪክ ይተርካል። ዊሊያም ዋሌስ በወቅቱ እስኮትላንድን ከብሪታንያ የቀኝ ግዛት አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ይደረጉ በነበሩት ጦርነቶች ላይ ከፈጸማቸው ገድሎች የተነሳ፤ ጀግና ቢሞት እንኳ ስሙ ለዘላለም ይኖራልና፣ …
ሰማንያ በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የኑሮ ደረጃቸው ከጊዜ ወደጊዜ እያሽቆለቆለ እንጂ እየተሻሻለ ነው ብለው እንደማያምኑ የሌጋተም ኢንስቲቱዩት የብልጽግና መለኪያ ሪፖርት አስታወቀ። ከሁለት አመታት በፊት ጀምሮ በየአመቱ የሚወጣውና የአለም አገራትን የብልጽግና ደረጃ የሚለካው ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ከ110 አገራት ውስጥ 107ኛ ላይ በማኖር ድህነት …
ብዙሃኑ ኢትዮጵያውያን የኑሮ ደረጃቸው እያሽቆለቆለ ነው ብለው እንደሚያምኑ ታወቀ Read more »
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው እና በአለም አገራት ያለውን ሙስና የሚለካ ሪፖርት የሚያወጣው ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍተኛ ሙስና አለባቸው ተብለው ከሚገመቱ አገራት ተርታ አስቀምጧታል። ድርጅቱ በአመታዊ ሪፖርቶቹ፥ ህዝቦች በየአገራቸው በመንግስት ባለስልጣናት ዘንድ ሙስና አለ ብለው የሚያምኑበትን ደረጃ ይመዝናል። በዚህም አኳኋን ከአንድ እስከ አስር …
በወያኔ ቁጥጥር ስር የምትገኘው ኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ ሙስና ውስጥ ተዘፍቀዋል ተብለው ከሚታመኑ አገሮች ተርታ ትመደባለች ተባለ Read more »
ከበርካታ ወራት በፊት በቦሌ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን ቅጽር ግቢ ለፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስ የተተከለው ሃውልት እንዲፈርስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አስተላልፏል ሲል ደጀ ሰላም የተባለው ድረ-ገጽ ዘግቧል። የቤተክርስቲያኒቱ ፓትሪያርክ የሆኑት አቡነ ጳውሎስ ባለፈው ሐምሌ ወር የአስራ ስምንተኛ አመት በአለ …
“ሂውማን ራይትስ ዋች” የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ሰፊ ሪፖርት፣ ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በትምህርት ቤቶች የፖለቲካ ትምህርት በማስተማር እና ተማሪዎች የፓርቲ አባል እንዲሆኑ በማስገደድ አለማቀፍ ስምምነቶችን እየጣሰ ነው ሲል ከሷል። ድርጅቱ ተማሪ ህጻናት ሊማሩ በሚገባበት ሰዓት …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ተማሪ ህጻናት የፖለቲካ ስልጠና እንዲወስዱ እያስገደደ ነው ተባለ Read more »
ለሸራተን ሆቴል መስፋፊያ ይሆን ዘንድ ከመኖሪያዎቻቸው እንዲፈናቀሉ የተደረጉ ዜጎች በሆቴሉ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን – ኢሳት – የተገኘው ዘገባ እንደሚጠቁመው፣ እሁድ ጥቅምት 16 ቀን ከ500 በላይ የሚሆኑ የአራት ኪሎ ነዋሪዎች በሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት …
በመቶዎች የሚቆጠሩ የአራት ኪሎ አካባቢ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸው ታወቀ Read more »
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከአማራ ህዝብ ተጨማሪ መሬት ለመንጠቅ እየተሰናዳ ነው ሲል ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን-ኢሳት ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። አገዛዙ ከዋግ ሕምራ ዞን መሬት ቆርጦ ለትግራይ ክልል ለመስጠት በእንቅስቃሴ ላይ ነው ያለው ዘገባ፤ የዚህም ምክንያቱ 80 በመቶ የሚሆነው የተከዜ ተፋሰስ በዋግ …
ለረዥም ጊዜ በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ሲከሰት የነበረውን የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ለማመን የተገደደው የወያኔ አገዛዝ ችግሩን ለመቅረፍ በየአመቱ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር እንደሚያስፈልገው እና ለዚህም ህዝቡን ለማስከፈል በስንድት ላይ እንዳለ ፍንጭ መስጠቱ ታውቋል። ከሳምንት በፊት ለሪፖርተር ጋዜጣ ቃሉን የሰጠው የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽኑ ቃለ …
የወያኔ አገዛዝ በአገሪቱ ላመጣው የኤሌክትሪክ ሃይል ቀውስ ህዝቡን ለማስከፈል እየተሰናዳ መሆኑ ታወቀ Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ተማሪዎች ከረሃብ የተነሳ እራሳቸውን እየሳቱ እንደሚወድቁ ዘገባዎች አመልክተዋል። የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ ባለፈው አመት ግንቦት ወር፥ በርካታ ህጻናት በቂ ምግብ ካለማግኘታቸው የተነሳ በየትምህርት ቤቶች እራሳቸውን መቆጣጠር እያቃተቸው እንደሚወድቁ መምህራንን በመጥቀስ መዘገቡ ይታወሳል። ሰሞኑን …
አቡነ ጳውሎስ በውሳኔው ላይ ላለመፈረም እያንገራገሩ ነው፤ አቡነ ቀውስጦስ ሐላፊነቱን ለመቀበል መቸገራቸው እየተነገረ ነው፤ “ካልሆነ አቡነ ሳሙኤል ወደ ቦታቸው ይመለሱ” (ሌሎች ብፁዓን አባቶች) (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):- ከተጀመረ ስድስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው የከሰዓት …
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።
የጀርመን መንግሥት ሥለ አፍሪቃ የሚከተለዉን «አዲስ» መርሕ የገመገመ ዉይይት ትናንት በርሊን ዉስጥ ተደርጓል።
ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆኑ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):- ቅ/ሲኖዶስ በዛሬ ከሰዓት ስብሰባው ለብዙ ጊዜ ሲያጨቃጭቅ በነበረው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ ላይ በድምጽ ብልጫ ውሳኔ አስተላልፏል። ለቦታው ታጭተው ከነበሩት ሦስት አባቶች መካከል ማለትም …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- ቅዱስ ሲኖዶስ በማያሻማ መልኩ ከትምህርተ ተዋሕዶም ሆነ ከ ሥርዓተ አበው ውጪ የሆነው “ሐውልተ ስምዕ” እንዲነሣ ከወሰነ ጀምሮ የተለያዩ ደጀ ሰላማውያን እንዴት እንደሚፈርስ በቀልድ እያዋዛችሁ አስተያየታችሁን ሰጥታችኋል። እንግዲህ መፍረሱማ ከሆነ እንዴትና ምን መሆን እንዳለበት …
ድርጅቱ ከተቋቋመ አሥራ አንድ ዓመታት የሆኑትና በዩናይትድ ስቴትስና በአውሮፓ፣ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች 28 ሺህ የኢንተርኔት አባላት ያሉት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሕዝብ ለሕዝብ በተለይ በጤናው ዘርፍ በሃገር ውስጥ ላሉ ተቋማት ድጋፍ የሚሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች ይሣተፉበታል፡፡ ኢትዮጵያ ባላት አቅም እና የሰው ጉልበት ትልቅ …
መንግሥት ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት መስጠቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ ተቃውሞን ለማፈን ከለጋሾች የሚሰጠውን እርዳታ እንደመሣሪያ ይጠቀማል ሲል ዓለምአቀፍ የስብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች ባለፈው ሣምንት መባቻ “Development without Freedom: How Aid Underwrites Repression in Ethiopia” “ልማት ያለ ነጻነት፤ በኢትዮጵያ እርዳታ እንዴት ለጭቆና እንደሚውል” በሚል …
የሚከተሉት ሁለት ጽሑፎች በዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፤ ካህናት፤ የሰንበት ትምህርት ቤት እና የምዕመናን ተወካዮች፤ እንዲሁም አንድ ፍቅሩ አበበ የተባሉ ሌላ ምእመን በግላቸው የጻፏቸው ናቸው። እንደታነቡ እንጋብዛለን። በጽሑፎቹ የተገለጹት ሐሳቦች በሙሉ የፀሐፊዎቹ እንጂ የደጀ ሰላም …
ዘዴው “በጎሽ ቆዳ ተደብቆ ጎሽን መውጋት” የሚለው ያረጀ ዘዴ፤ አባቶችን “በሀ/ስብከት ምደባ ሰበብ” መከፋፈልና እርስበርሳቸው ማጋጨት ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- የሰሞኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አባቶች የወሰዱት አቋምና በቅዱስ ሲኖዶስ የተወሰኑ ውሳኔዎች የምእመናኑን ልብ በተስፋ የሞላ፣ አንገቱን …
ርእሰ አንቀጽ፦ የሀ/ስብከት ምደባ አጀንዳ አባቶች የምትለያዩበት/ የምትከፋፈሉበት “የመሪባ ውሃ” እንዳይሆን (ዘጸ. 17) Read more »
ለረጅም ዘመናት ድምጹን ያጠፋ (የተለዮት) ወንድም፣ ወዳጅ፣ አብሮ አደግ፣ የሥራ ባለደረባ፣ የትምህርት ቤትና የሰፈር ጓደኛ ስሙን አልያም ኢ-ሜይል አድራሻውን አወቁዉት በትክክል እንደሆነ “ፍለጋ” በሚለው ስፍራ ላይ በመጻፍና በመጨቆን ብቻ ዛፍ ተደግፎ፣ ፍቅረኛውን አቅፎ፣ ልጁ እያጫወተ እንደኔው ዓይነቱ ደግሞ ድንጋዩ ማን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስር አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በመሆኑም ምንም እንኳን በሁሉም ዘንድ በጎ-ፈቃድ ሊኖር ቢችልም፣ በአንድ በኩል ”ተባባሪ-አባል” በተባሉት (በአብዛኛው ፖለቲካዊ ባልሆኑ ስብስቦች) እና በኢሰዴአኃ፤ በሌላ በኩል ጉባዔውን ባዘጋጁትም ይሁን ኢሰዴአኃን በመሠረቱት …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- ከተጀመረ አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የጳጳሳት ምደባ እና ዝውውርን አስመልክቶ በቋሚ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ውይይት የተደረገበት ነው በተባለው እና በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ለውሳኔ በቀረበው ሐሳብ ላይ ተወያየ፤ ውይይቱ ከፍተኛ ክርክር የተካሄደበት በመሆኑ …
በጳጳሳት ዝውውር እና ምደባ ጉዳይ በፓትርያርኩ የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ከፍተኛ ክርክር አስነሣ Read more »
የሕንጻዎች እና ቤቶች አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ከሐላፊነታቸው ተነሡ፤ የአስተዳደር ቦርዱ ከቅዱስ ሲኖዶሱ በጽሑፍ ለቀረቡለት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ ሐሰተኛ እና ከጥያቄው ጋራ የማይገናኝ በመሆኑ ቀደም ሲል የተወረሱ ቤቶች አስመላሽ በመሆን የሠሩት መጋቤ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዘማርያም በድንገት እንዲጠሩ ተደርጓል፡፡ “አጥፍተናል፤ እናስተካክላን” …
የሕዝባዊት ቻይና የኤኮኖሚ ተጽዕኖ ምናልባትም በአፍሪቃ ወይም በማዕከላዊው እሢያ እንደሚታየው ብዙ ክብደት ሳይሰጠው ይቆይ እንጂ በአውሮፓ ክፍለ-ዓለምም እያደገ በመሄድ ላይ ነው።
በአውሮፓ፣ እ ጎ አ በ 1740 እና 1760 ዓ ም መካከል ፣ 200 ሚሊዮን ያህል ከብቶች በደስታ በሽታ ካለቁ በኋላ፤ በፈረንሳይ አገር በ Lyon ከተማ በዓለም ውስጥ የመጀመሪያው የከብቶች ሀኪሞች ማሠልጠኛ ጣቢያ መቋቋሙ ይነገራል።
በኢትዮጽያ በአብዛኛዉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትልልቅ ድርጅቶች ለሰራተኞቻቸዉ የመድህን ዋስትና እንደ ሌላቸዉ ይነገራል።
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሙስና ይዞታ እንዳልተሻሻለ አስታወቀ።
የአባይ ምንጭ የሆኑት የበላይ ተፋሰስ ሃገሮች አብዛኛውን መብት ይልቅ ለታችኞቹ እና ተጠቃሚ ለሆኑት ለሱዳንና ለግብፅ የሚሰጡ ስምምነቶችን ጥያቄ ውስጥ አስገብተው እየተፈታተኗቸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም እጅግ የደኸዩ ከሚባሉ ሃገሮች አንዷ ነች፡፡ አባይ ታዲያ ለረሃቧ መድኅን ይሆን ዘንድ ብዙ ህልም አላት፡፡ በቅርቡ …
1.በእንባ የታጀበ … 2. “አባቶቻችን አኩርተውናል”
ውድ ምእመናን እና ምእመናት ደጀ ሰላማውያን/ያት!!!! የተሰማችሁን ስሜት እና ደስታችሁን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በድምጽ አስቀምጡ። ለመደወል ከላይ ያለውን የስልክ ምልክት ይጫኑ። ወይም በስልክ ቁጥር (Area Code +1 or 001)703 776-9824 በመደወል የድምጽ መልእክት አስቀምጡ። ሌሎች ደጀ ሰላማውያን ደግሞ ያንን በሲዲ …
Negasso Faces Financial Problems “EPRDF is killing me without shooting a bullet,” says former Ethiopian President Negasso Gidada, in an interview with Fitih newspaper. Negasso indicated that the house he is living in is near collapse, and he fears for …
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ በወሰደው ዕርምጃ ተጠቂ ከሆኑት 33 አልሚዎች መካከል አንዱ የሆነው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ‹‹የአስተዳደሩ ውሳኔ አግባብነት የለውም፣ የእኔ ጉዳይ በድጋሚ ሊታይ ይገባዋል፣ ይህ ካልሆነ ግን አስተዳደሩን ወደ ፍርድ ቤት …
(በታደሰ ገብረ ማርያም) በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትና በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን መካከል ከ900 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ፣ የ500 ተጋጣጣሚ የከተማ አውቶቡሶች ግዥ ውል ስምምነት ትናንት ተፈረመ፡፡
(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት በዋለው ዓመታዊ ስብሰባ፣ በቦሌ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ተሰርቶ የነበረው የፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ፣ ከኢትዮጵያ ሚሌኒየም ጊዜ ጀምሮ በየቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢዎች የሚገኙና ምስላቸውን የያዙ ቢልቦርዶች እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– በዓመት 1.4 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ለማምረት አቅዷል (በኃያል አለማየሁ) ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በሲሚንቶ ፋብሪካ ተከላና በግንባታው ዘርፍ ከሚታወቀው ኖርዘርን ሄቪ ኢንዱስትሪ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር በትናንትናው ዕለት በሒልተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ ሥርዓት ላይ የ79 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክት ውል ተፈራረመ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) መንግሥት በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ከወጪ ንግድ 653.4 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢያቅድም፣ ማሳካት የቻለው የዕቅዱን 86 በመቶ ወይም 563.4 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር ሪፖርት ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡
– መኢብን ከጥምረቱ ራሱን አገለለ (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት (ኢዴኃጥ) በሚል ስያሜ ተመስርቶ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰርተፊኬት የተከለከለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ፣ የምርጫ ቦርድን የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠባበቀ ነው፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከውጪ አገር በሚገቡ የሞባይል ቀፎዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ የጉምሩክ ቀረጥ ሊቀንስ ነው፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በታክስ ማጭበርበርና በተዝረከረከ አሠራር የጠረጠረውን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር የተባለን የመንግሥት መሥሪያ ቤትን መመርመር ጀመረ፡፡
– ለምን የሚል ጥያቄ ያነሱት የቦርድ አባል ታግደዋል (በብርቱካን ፈንታ) የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለ2003 ዓ.ም. ያፀደቀው 32 ሚሊዮን ብር በጀት ውዝግብ አስነሳ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮ ጃፓን ናይለን ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ ሠራተኞች ከሥራ እየተፈናቀሉ መሆናቸውን ሠራተኞቹና የድርጅቱ መሠረታዊ ሠራተኛ ማኅበር ለሪፖርተር ገለጹ፡፡