አቶ ግርማ ሞገስ በሙያ ሲቪል ኢንጂነር ናቸው። በዚህ ሙያ ከሃያ ዓመታት ለሚበልጥ ጊዜ በካናዳና  ዩናይትድ ስቴትስ አገልግለዋል። ከ97 ቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ወዲህ ግን የኢትዮጵያን የሥልጣን ሽግግር ታሪክ መመርመር እንደጀመሩና በቅርቡም በርእሱ ላይ መጽሐፍ እንደሚያሳትሙ ገልጸውልናል። አቶ ግርማ ሞገስ በሰላማዊ …

በሰሜን አፍሪቃ የተጀመረው የዴሞክራሲ ለውጥንና ጥቁሩ አፍሪቃ Read more »

(ካሳሁን ይልማ) የአሸዋው ጉም ላንድ ክሩዘሯን እንደ ሸራ አልብሷታል።  40 ዲግሪ ሴልሺየስ የሚጠጋው ሙቀት እንደ ዕቃ ተጠቅጥቀው የተጫኑትን ተሳፋሪዎች ትንፋሽ አሳጥሯቸዋል። አንዳቸውም ከሌላ ጋራ አይነጋገሩም። በረኀውን ሰንጥቆ እንደ ምንጣፍ የተዘረጋው አስፋልት የት እንደሚያደረሳቸው በማሰላሰል አዕምሮአቸውን ያስጨነቁ ይመስላሉ። ለሰዒድ ሐጎስ ግን …

እንዲህም ተኑሯል…(የአንድ መድረሻ ቢስ ስደተኛ ሕይወት…) Read more »

ውድ ደጀ ሰላማውያን፤ የፌስቡክ “ጓደኞቻችን” ቁጥር 5 ሺህ በመሙላቱ አዲስ ሰዎችን መጨመር አንችልም። ስለዚህ አዳዲሶችም ሆናችሁ የቀድሞ የፌስቡክ ጓደኞቻችን ከዚህ በታች ያለውን “Like” የሚለውን ቃል በመጫን በዚያ እንድትከታተሉን በትህትና እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ መንግስት ወደ 200 የሚጠጉ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ታጣቂዎችን ማሰሩን ይናገራል። እነዚህ ኦሮሚያ ክልል በጂማ፣ ነቀምቴ፣ ቡራዩ፣ ሆለታ እና ሰበታ አካባቢ የታሰሩት ሰዎች የሽብር ስራ ለማከናወን ለወራት በኤርትራ ከሚገኘው የኦነግ አንጃ ሰልጥነው መላካቸውን አንድ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን …

በኦሮሚያ የታሰሩት ሰዎች አባሎቼ አይደሉም ሲል ኦነግ አስታወቀ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄዱ ባሉ ግንባታዎች ምክኒያት ከሚፈርሱት ቤቶች ጋር ቅርሶችም አብረው እየፈረሱ መሆናቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው እየገለፁ ናቸው። ለዝርዝሩ በርዕሱ ዙሪያ ከአዲስ አበባ የተጠናረውን ዘገባ ያድምጡ።

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አፍሪካ አዲስ የልማት ግብና እቅድ ሊኖራት እንደሚገባ በአዲስ አበባ ለተሰበሰቡ የአፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮች መክረዋል። በዚህ በአዲሱ የልማት ግብ መንግስት በግሉ ዘርፍ የተያዙ ወይንም ሊያዙ የሚችሉ አውታሮችን በመተካትና በበላይነት በመምራት፤ አህጉሪቱን ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት ይቻላል …

መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ኢኮኖሚ መንግስቱ መሪ ድርሻ እንዲኖረው ያቀረቡት ሀሳብ ሲተነተን Read more »

 ሪፖርታዡን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ፤  ሪፖርታዡን እና ደብዳቤዎቹን በፒ.ዲ.ኤፍ  ለመመልከት ይህንን ይጫኑ፤  (ደጀ ሰላም፤ ማርች 29/2011)፦ ማክሰኞ፣ የካቲት 14 ቀን 2003 ዓ.ም ከቀትር በኋላ፤ ከፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ስልክ የተመታላቸው አንድ የብሔራዊ ደኅንነት እና መረጃ አገልግሎት ከፍተኛ ሓላፊ መረጃ የሚቀበሉ የደኅንነት …

አቡነ ጳውሎስ እና ፕሮቴስታንታዊ የተሐድሶ-ኑፋቄን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ላይ እየፈጠሩ ያሉት ጫና (ጥልቅ ሪፖርታዥ) Read more »

 እስክንድር ነጋ የደርባባውና የ82 ዓመቱ አዛውንት ሆስኒ ሙባረክ ከስልጣን መውረድ ዓርብ አመሻሽ ላይ ሲበሰር፣ በግብፅ ታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ እልልታና ሆታ ቀለጠ… ሕዝብ በደስታ ሰክሮ ሌሊቱን አሳለፈ…. አይ ካይሮ ያቺን ምሽት!… እንዴት ትረሳለች?… እኛስ አብረናቸው አላደርንም እንዴ?… ዕድሜ ለአልጀዚራ፣ ለቢ.ቢ.ሲ፣ ለሲ.ኤን.ኤን፣ …

ኢትዮጵያ፡ ሕዝባዊ ተቃውሞና የወታደራዊ መንግሥት ጥያቄ Read more »

የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ከትናንትና ጀምሮ በጋዜጦች የማተሚያ ዋጋ ላይ እስከ ሀምሳ በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለፀ። ጭማሪውን ተከትሎ የጋዜጣ አሳታሚዎች በማማረር ላይ ናቸው። ድርጊቱ በተለይ የግሉን ፕሬስ መቀጠል ወደማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የጋዜጣ አሳታሚዎቹ ጠቅሰዋል።

“ቤን አሊን ተመልከቱ፣ ሙባረክን ወይንም ጋዳፊን ስሟቸው ሁሉም ህዝባዊ ጥያቄ ሲበረታባቸው የሰጡት መልስ ተመሳሳይ ነው። ‘እኔ ስልጣኔን ብልቅ ሀገሪቱ ቀውስ ውስጥ ትገባለች የእርስ በርስ ጦርነትም ይከሰታል።’ ነበር ያሉት ይህ የተበላበት ክርክር ሲሆን የሚያሳዝነው ግን የምእራቡ አለም መሪዎች በተወሰነ ደረጃ ሊቀበሉት …

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ Read more »

የኒዎ ሊበራል መንገድ የገቢ ልዩነትን እንደሚያባብስና ሁሉን የሚጠቅም ሥርዓት እንዳልሆነ የዛሬው የዩናይትድ ስቴትስ ሁኔታ ምስክር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ክርክር አቀረቡ። አፍሪካ በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ያላት ሥፍራም ከተስፋፋው ኪራይ ሰብሳቢነት ጋራ ተያያዥነት ያለው ነው ብለዋል። ለዝርዝሩ የአዲስ አበባ …

የአፍሪካ የገንዘብና ምጣኔ ኃብት ስብሰባ በአዲስ አበባ Read more »

በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ሚስተር ዲርክ ኒበል የተመራ አንድ የጀርመን መንግሥት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርጎ ወደ ሃገሩ መመለሱና ያንን ጉብኝት ተከትሎ የጀርመን ፓርላማ የእርዳታና የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ባለፈው ሣምንት ውስጥ በርሊን ላይ ገለፃዎችን አዳምጦ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ ወደ …

የጀርመን ፓርላማ ኮሚቴ ኢትዮጵያዊያን አስረጂዎች Read more »

በምዕራብ ኦሮሚያ፥ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶችን መንስኤ ምንነት፥ ያስከተሏቸውን ጉዳቶችና ለመፍትሄ የሚረዱ መላዎችን ለመመርመር የሚጥር ውይይት ነው። ከሥሜትና ከ«እኔ ልክ – እኔ ልክ፤» ባሻገር፤ በተጨባጭ እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚያግዙ ጭብጦችና እልባቶች ላይ ያተኩራል። ለዝርዝሩ ውይይቱን ያድምጡ። …

ውይይት፥ በሃይማኖት ግጭቶች መንስኤና እልባት ፍለጋ ዙሪያ Read more »

የዛሬ አስራ አምስት ቀን በወጣቶች መድረክ ዝግጅታችን የሰሐራ በረሀን ጨምሮ ሱዳን፣ ሊቢያና ቱኒዝያ ውስጥ መከራ ፍዳውን ሲበላ የነበረ አንድ ወጣት ማቅረባችን ይታወሳል። ይህን ዝግጅት ከተከታተሉ አድማጮቻችን መካከል በፅሁፍም በስልክም መልዕክታቸውን ያደረሱን አድማጮች በተለይ ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያኑ እየደረሰባቸው ያለውን መከራ

በሊቢያ የመንግስቱ ጦር ኃይላት በሀገራቸው የተቃዋሙ ቡድኖች አንጻር ግዙፍ የኃይል ርምጃ ከወሰዱ በኋላ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሊቢያ ላይ የበረራ ዕገዳ ማዕቀብ በመጣል ካለፈው ሳምንት ወዲህ ይህችኑ ሀገር በመደብደብ ላይ ይገኛል።

Ethiopia’s religious divide flares up in violence  ASENDABO, Ethiopia (Reuters) – The hollow chants of "Allahu Akbar!" reverberating from a distance seemed innocuous at first for Abera Gutema, who ventured home quietly from his shop just a short distance away. …

"Muslim Extremists Torch Protestant Churches": Two Related News Read more »

አንካራ ላይ በሚንስትሮች፥ ብራስልስ ደግሞ በአምባሳደሮች ደረጃ ዉይይቱ በሚደረግበት መሐል የዩናይትድ ስቴትስዋ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ወይዘሮ ሒላሪ ክሊንተን የፈረንሳይ፥የብሪታንያና የቱርክ መሪዎች እንዲስማሙ በስልክ አግባብተዋቸዉ ነበር

ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ ትልሙን ጣለ። ሁሉን አቀፍ ፀረ-ኮሚኒዝም ጦር መስበቅ እና የተጠናከረችና የፈረጠመች እስራኤልን በመኮከለኛው መስራቅ ማደላደል። እነዚህ ሁለት ምሰሶዎች ላይ በመመርኮዝ ኮሚኒዝምን የሚያወግዙና የእስራኤልን ደህንነት አደጋ …

የአምባገነኖች የመጨረሻ ቀናትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁዩኔታ! (አንዷለም አራጌ) Read more »

ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ ትልሙን ጣለ፡፡ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ኮሚኒዝም ጦር መስበቅ እና የተጠናከረችና የፈረጠመች እስራኤልን በመኮከለኛው መስራቅ ማደላደል፡፡ እነዚህ ሁለት ምሰሶዎች ላይ በመመርኮዝ ኮሚኒዝምን የሚያወግዙና የእስራኤልን ደህንነት አደጋ …

የአምባገነኖች የመጨረሻ ቀናትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ Read more »

በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እስራቱ ቀጥሏል Ethiopia Zare (አርብ መጋቢት 16 ቀን 2003 ዓ.ም. March 25, 2011)፦ ከእረፍት በኋላ ወደ ትምህርት ገበታቸው ለተመለሱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰኞ ጠዋት የተቃውሞ ሰልፍ እንዲወጡ የሚጠይቅ በራሪ ጽሁፍ በግቢው ውስጥ መበተኑን ምንጮች ገለጹ።

የ1967ቱን አብዮትና የተከተሉትን ሁኔታዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ግዙፍ ታሪክ የሚመለከት ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ነው፤ ምርኮኛ። ተከትለውት የመጡ ብዙዎች ያልተረዱትን የዚያን የቀደመ ትውልድ የአገር ፍቅር፥ ፅናትና መስዋዕትነት ካልተነገረ ታሪክ ላይ ለደረሰው አዲስ ትውልድ ለማሳየት ጭምር የፃፉት መሆናቸውን ከሚያስረዱት ደራሲ ቆንጅት …

ቆይታ ከ”ምርኮኛ” ደራሲ ቆንጅት ብርሃን ጋር Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ቡድኖች «የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ ዓይነቱን ሕዝባዊ መነሳሳት ለመከላከል ያለመ ነው» ሲሉ በገለጹት መሠረት፥ ብዛት ያላቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪዎችን ይዞ አሥሯል። ባልደረባችን ፒተር ኃይንላይን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ አፈሳው ያተኰረው ከሀገሪቱ ከሲሦ በላይ የሚሆነው ሕዝብ በሚኖርበትና የፖለቲካው ስጋት …

በኦሮሚያ ተቃዋሚዎች እየታሠሩ መሆኑን ይናገራሉ Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ ለቀየሰዉ የትምሕርት መርሕ ማስፈፀሚያ የተዘጋጁ የማስመተማሪያ መፅሐፍት በወቅቱ ለየትምሕርት ቤቶቹ አለመድረስ የመማር ማስተማሩን ሒደት እንዳጎለዉ አንዳድ የደቡብ ኢትዮጵያ ተማሪዎችና አስተማሪዎች አስታወቁ።

ሊቢያ ያሉ ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በብጥብጥ እየታመሰች ካለችው ከዚያች ሀገር በምን ቀዳዳ እንደምንወጣ ጨንቆናል እያሉ ናቸው። መዲናዋ ትሪፖሊ ውስጥ ያሉበት አካባቢ ህብረ ብሔራቱ የአየር ጥቃት ዒላማ ከሆኑት ስፍራዎች ቅርብ ቦታ መሆኑን የተናገረው የሃያ ዘጠኝ ዓመቱ ወጣት ሁሴን ኡስማን የመንፈቅ ልጁንና ባለቤቱን …

ትሪፖሊ ያሉ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ናቸው Read more »

በየማነ ናግሽ | ሪፖርተር በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት የኤርትራ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድና ከአገር ውጭ ብሔራዊ ሸንጐ ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ብሔራዊ ኮሚሽን፣ የኤርትራ ነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በመጪው ግንቦት ዓለም አቀፍ ሠልፍ እንዲካሄድ ወስኗል፡፡ ከተመሠረተ ስድስት ወር የሆነውና በመጪው ጥቅምት ወር …

የኤርትራ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች የተቃውሞ ሠልፍ ጠሩ Read more »

በታምሩ ጽጌ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበርን ከ13 ዓመታት በላይ በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ ዲፓርትመንት ውስጥ ይሠሩ የነበሩ አሥር ከፍተኛ ኃላፊዎች መጋቢት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. ተይዘው ከታሰሩ በኋላ ከትናንት በስቲያ በዋስ ተለቀቁ፡፡

በታምሩ ጽጌ የሸራተን አዲስ ሆቴል ባንኩዌት በተባለው የሥራ ዘርፍ በምግብና መጠጥ አቅራቢነት ላይ ይሠሩ ለነበሩ 19 ሠራተኞች የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከሆቴሉ እንዲያገኙ ፍርድ የሰጠባቸውን 11 ውሳኔዎች በመቃወም፣ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ያቀረበው ይግባኝ ‹‹ያስቀርባል›› በመባሉ ሊከፈላቸው የነበረውን የጥቅማ ጥቅም …

ሸራተን አዲስ ሆቴል የ19 ሠራተኞቹን የጥቅማ ጥቅም ክፍያ አቋረጠ Read more »

በኃያል ዓለማየሁ አዳማ በሚገኘው በኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ቅርንጫፍ መሥርያ ቤት ያገለግሉ የነበሩት አቶ ጄሉ ሁሌ የተባሉ የጥበቃ ሠራተኛ፣ ከትናንት በስቲያ ከንጋቱ 12፡30 ጀምሮ ለተወሰኑ ደቂቃዎች የአዳማ ከተማን በመሣርያ ተኩስ ካሸበሩ በኋላ ሁለት ሰዎችን ገድለው እሳቸውም መገደላቸው ተገለጸ፡፡

‹‹ሒደቱ በዚሁ ከቀጠለ ሽምግልናውን ለማቆም ወስኛለሁ››  የአስታራቂ ኮሚቴው ሊቀመንበር በኃይሌ ሙሉ በእነ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በሚመራው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በእነፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ቡድን መካከል በአስታራቂ ሽማግሌዎች አማካኝነት ሲካሄድ የቆየው ድርድር መቋጫ ከማግኘት ይልቅ፣ ወደኋላ እየተጎተተ መሆኑን የአስታራቂ ኮሚቴው …

የአንድነት ፓርቲ የድርድር ሒደት ወደኋላ እየተጎተተ ነው Read more »

በብርቱካን ፈንታ ለሦስተኛ ጊዜ በአፍሪካ አስተዳደር ላይ ለሚደረገው ጥናት “ምርጫና የብዙህነት አስተዳደር በኢትዮጵያ” በሚል የኢትዮጵያን ክፍል የሚያጠኑ ታዋቂ ግለሰቦችና ምሁራኖች ታወቁ፡፡

በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ሚስተር ዲርክ ኒበል የተመራ አንድ የጀርመን መንግሥት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርጎ መመለሱ ይታወሳል፡፡ ያንን ጉብኝት ተከትሎ የሃገሪቱ ፓርላማ የእርዳታና የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ባለፈው ሣምንት ውስጥ በርሊን ላይ ገለፃዎችን አዳምጦ ነበር፡፡ ከገለፃዎቹ በኋላም ተከታይ …

የኢትዮ-ጀርመን ግንኙነትና የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ Read more »

የመለስ አገዛዝ ኤርትራን አስመልክቶ አዲስ የውጭ ፖሊሲ ማውጣቷን ገለፀ። የአሥመራን መንግሥት ከሥልጣን ለማስወገድ “አስፈላጊውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለ። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳመለከቱት የኤርትራን መንግሥት ከሥልጣን ለማውረድ መንግሥታቸው ዲፕሎማሲያዊም ሆነ ወታደራዊ እርምጃዎችን ይወስዳል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ …

መለስ የአሥመራን መንግሥት ለማስወገድ “አስፈላጊውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለ Read more »

በወንዶቹ ማርቆስ ገነቴ በማራቶን ሲሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም፥ የገባበት ሁለት ሰዓት ስድስት ደቂቃ ሰላሳ አምስት ሴኰንድ፥ በካሊፎርኒያ ታሪክ የመጀመሪያው፥ በዓለም ሁለተኛው ፈጣን ጊዜ ሆኖ ተመዝግቦለታል።   ከሁሉም በላይ ብዙዎችን ያስደነቀው፥ ትላንት በውድድሩ ወቅት ዝናብ ባይጥል ኖሮ፥ የማርቆስ ጊዜ ከዚህም የበለጠ ፈጣን …

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል በአሜሪካ Read more »

“ዋጋ የተጨመረው የቀዝቃዛ ውኃ ታሪፍ ስለጨመረ ነው”   ድርጅቱ“ይህን ያህል ጭማሪ መደረጉ ተገቢ አይደለም”  ተገልጋዮች በብርቱካን ፈንታ የአዲስ አበባ የፍል ውኃዎች ድርጅት በደንበኞቹ ላይ ከየካቲት 30 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ የ35 በመቶ ጭማሪ አደረገ፡፡