የትራፊክ አደጋን በግማሽ ለመቀነስ ያስችላል የተባለ ዕቅድ ይፋ ተደረገ Ethiopian Reporter May 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመላው ኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚደርሰውን 2,200 የሞት አደጋ፣ 8,000 የአካል ጉዳትንና ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የንብረት ውድመትን በግማሽ መቀነስ የሚያስችል፣ የ10 ዓመት የመንገድ ደኅንነት ስትራቴጂና የድርጊት መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ይፋ ተደረገ፡፡