ከ1,700 በላይ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ለተጠቃሚዎች ተሰራጩ Ethiopian Reporter May 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በአለፉት አሥር ወራት ውስጥ ከደንበኞች በቀረበ ጥያቄ መሠረት 1,728 የኢትዮጵያ ደረጃዎች ለተጠቃሚዎች በሽያጭ ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡