ተቃዉሞና አመፅ በዑጋንዳ

የዑጋንዳ መንግስት በአገሪቱ እያሻቀበ የመጣዉን የዋጋ ንረትና የኑሮ ሁኔታ በመቃወም ለሰላማዊ ሰልፍ በወጣዉ ህዝብ ላይ በተፈፀመዉ ጥቃት ህይወት የጠፋበትን ሁኔታ እንዲያጣራ ተጠየቀ።