የዋጋ ግሽበት ተጠናክሮ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በትናንትናው ዕለት በለቀቀው መረጃ መሠረት የሚያዝያ ወር 2003 ዓ.ም. የዋጋ ግሽበት መጠን 29.5 በመቶ መድረሱን ሲያስታውቅ፣ አሁንም የጥራጥሬ ምርቶች ዋጋ ዋነኛው የግሽበት ምክንያት መሆኑን ጠቁሟል፡፡