የሚኒባስ ታክሲዎች ታሪፍ ሊጨምር ነው
– የቀጣና ስምሪት ዛሬ ይጀምራል
በአዲስ አበባ ከተማ ሚኒባስ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንዲደረግና ትናንሽ ታክሲዎች ደግሞ በርቀት መለኪያ እየተጠቀሙ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነ ክፍያ የሚያሰፍኑበትን ሁኔታ ለማመቻቸት መታቀዱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ የመንገዶችና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፈለቀ ኃይሌ አስታወቁ፡፡