የዋጋ ግሽበት ዳግም መጨመሩ DW Amharic May 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለፀ። የምግብ ዋጋ ብቻ 23 በመቶ መድረሱ ሲነገር ሰሞኑንም የተጠቀሰዉ አሃዝ እየጨመረ እንደሚሄድ ተገምቷል።