በያዝነው ዓመት በጎሳና ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ስምንት ግጭቶች ተከስተዋል Ethiopian Reporter May 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሚኖሩ ጎሳዎችና ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ስምንት ግጭቶች መከሰታቸውን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡