የሙሴቬኒ ቃለ መሃላ መፈጸም፣
የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ለ 4ኛ ጊዜ የስልጣን ዘመናቸው የሚራዘምበትንም ሆነ በፕሬዚዳንትነት አገሪቱን መግዛት የሚቀጥሉበትን ሁኔታ ፣ በዛ ያሉ መሰል አፍሪቃውያን መሪዎች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት፣ ቃለ-መሃላ ፈጽመዋል።