ICC የቀረቡት የአራቱ ኬኒያውያን ክስ DW Amharic January 24, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC) -ትናንት ስድስት የኬንያ ባለስልጣናትን የሚመለከት ክስ መርምሮ ትናንት (ሰኞ) የአራቱን ተጠያቂ አድርጓል።