ኢትዮጵያዊው የሥነ-ቴክኒክ ምርምር አዲስ ግኝቶች ባለቤት፣ DW Amharic January 25, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ በዩናይትድ እስቴትስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊ የፊዚክስ ፕሮፌሰር ጋር ባደረግነው ጭውውት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፤ ተማሪዎች፤፣ ወጣቶች የሳይንስ ትምህርትን ይወዱ ዘንድ ስለማነቃቂያው መላ ፤ ጠይቀናቸው እንደነበረ ይታወስ ይሆናል።