በወቅቱ ያልደረሠ ዕርዳታ (VOA)
ሰሞኑን ወደአርሲ ያመራ ሰው ከመንገዶች ግራና ቀኝ የሚመለከተው የድርቅና የረሃብ ምልክት ላይሆን ይችላል፡፡ ዘግይቶም ቢሆን ዝናቡ የጀመረ፣ ‘ጠብ..ቁኝ’ ያለ ይመስላል፡፡ … ገበሬው ማረስ በሚገባው ሰዓት አላረሰም፡፡ ለምግብ ወደገበታ፣ ለሽያጭም ወደገበያ የሚወጣ እህል የለም፡፡ አገሩ ግን አረንጓዴ … ጎተራው ግን ባዶ …
የመቂ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የልማት በምዕራብ አርሲ ዞን ሻ’ላ እና አርሲ ነገሌ ወረዳዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እያደረሰ ነው፡፡