የአፍሪቃ ረሐብና ሕብረቱ DW Amharic August 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ኮሚሽን በበኩሉ ለሶማሊያ ረሐብተኞች ርዳታ የሚያከፋፍሉ ወገኖችን ደሕንነት የሚጠብቅ ከ3 ሺሕ በላይ ተጨማሪ ሠላም አስከባሪ ጦርና ፖሊስ ለማዝመት ወስኗል