የሜርክልና የሳርኮዚ ዉይይት DW Amharic August 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፈረንሳዩ ፕሬዝዳት ኒካላ ሳርኮዚና የጀርመንዋ መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል የዩሮ ሸርፍ ተጠቃሚ ሐገራት የገጠማቸዉን ምጣኔ ሐብታዊና የገንዘብ ቀዉስ ማቃለል ሥለሚችሉበት ሁኔታ ዛሬ ተነጋግረዋል።