የዋጋ ግሽበት የኢንሹራንስ የአረቦን ዋጋን እያናረው ነው
ለተሽከርካሪዎቻቸው ኢንሹራንስ የገቡ አንዳንድ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለሚሰጡን ዋስትና እስከዛሬ ስንከፍል ከነበረው አረቦ
ለተሽከርካሪዎቻቸው ኢንሹራንስ የገቡ አንዳንድ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለሚሰጡን ዋስትና እስከዛሬ ስንከፍል ከነበረው አረቦ
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ጽሑፎች የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሁመራ ከተማ ሲበትኑ ባለፈው ሳምንት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉት የአረና ትግ
– የሕግ መምህራን ፈቃድ ማውጣት ይችላሉ- ፈቃድ ሳይኖረውና ፈቃዱን ሳያድስ ጥብቅና የቆመ በብርና በእስራት ይቀጣል- ጠበቆች ተከታታይ የሕግ ትምህ…
ላለፉት 20 ዓመታት የአማርኛ ቋንቋን የሥራ ቋንቋው አድርጎ ሲጠቀም የቆየው የአፋር ክልል መንግሥት፣ በቅርቡ የአፋርኛን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርጎ
ላለፉት 20 ዓመታት የአማርኛ ቋንቋን የሥራ ቋንቋው አድርጎ ሲጠቀም የቆየው የአፋር ክልል መንግሥት፣ በቅርቡ የአፋርኛን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርጎ
• 6.8 ሚሊዮን ዜጎች የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏልየአሜሪካ ሕፃናት አድን ድርጅት፣ ኢንጅን (ENGINE) በተባለው አዲስ የ53 ሚሊዮን ዶላር ፕሮግራሙ በአምስት …
የአዳማ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ የምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ አቶ ግርማ መንገሻን ላልተወሰነ ጊዜ ከሥራና ከደመወዝ ያገደ ሲሆን፣ በጊዜያዊነት …
የሙአመር ኧል ጋዳፊ ቀብር እና የደጋፊዎቻቸው አስተያየት
የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ በሊቢያ በአንድ በምሥጢር በተያዘ ቦታ መቀበራቸው ተገለ
ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ አገራትን ከዕዳ ቀውስ ማውጣትና ዩሮን በዘላቂነት ማረጋጋት የሚቻልበትን መፍትሄ ለማፈላለግ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራ
የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ በሊቢያ በአንድ በምሥጢር በተያዘ ቦታ መቀበራቸው ተገለጸ። ጋዳፊ፡ ልጃቸው ሙዋታሲም እና የመከላከያ ሚንስትራቸው…
ኢትዮጵያ ዉስጥ በግብርናዉ ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የተሰማራዉ ካራቱሪ ግሎባል የተሰኘዉ የህንድ ኩባንያ፤
የዓለም የሙቀት መጨመር የተፈጥሮ ሃብትን ለጉዳት በመዳረግ በምድራችን ያለመረጋጋትና የግጭት ምክንያት እንዳይሆን ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።
በዓለማየሁ ታዬ [email protected]
ረቡዕ አራተኛ ቀን ነው። እግዚአብሔር ባራተኛው ቀን የመዓልትና የሌት ብርሃናትን በየጽንፋቸው እንዲሰለጥኑ አዘዛቸው እነሱ…
በ260 ገጾች ተቀንብቦ የተጻፈው የዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ‹‹አሰብ የማን ናት?›› ዶ/ሩን የሚያስመሰግን፣ ኢትዮጵያውያንን የሚያነቃቃ ነው፡፡ መጽሃፉን እያ
የህወሐት ከሀዲ መሪዎች አፍራሽና ያልሞተ ስውር አላማቸው – (ከንጉሴ ጋማ)
የሓየሎም አርአያ ግድያ ምስጢር (ክፍል አንድ)
ያለፈዉ ሐሙስ፣ የአቶ መለስ ዜናዊን የፓርላማ ንግግር ካዳመጡ በኋላ፣ በየቦታዉ ያሉ ካድሬዎችና የገዢው ፓርቲ ቅጥረኞች በሰላማዊና ሕገ መንግስቱን እያከበሩ የሚንቀሳቀሱ የመድረክ አባል ድርጅቶችን፣ “ሽብርተኞች ናቸዉ” በሚል የፖሮፖጋንዳ ዘመቻ የከፈቱ ሲሆን፣ የመድረክ አባላትን በየቀበሌዉና በየወረዳዉ የማስፈራራት፣ የማሰር፣ የመግደል ፣ የማወክ ዘመቻቸዉን እንዳጧጧፉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። በደቡብ ጎንደር በመምህርነት ያገለግሉ የነበሩ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ […]
ያለፈዉ ሐሙስ፣ የአቶ መለስ ዜናዊን የፓርላማ ንግግር ካዳመጡ በኋላ፣ በየቦታዉ ያሉ ካድሬዎችና የገዢው ፓርቲ ቅጥረኞች በሰላማዊና ሕገ መንግስቱን እያከበሩ የሚንቀሳቀሱ የመድረክ አባል ድርጅቶችን፣ “ሽብርተኞች ናቸዉ” በሚል የፖሮፖጋንዳ ዘመቻ የከፈቱ ሲሆን፣ የመድረክ አባላትን በየቀበሌዉና በየወረዳዉ የማስፈራራት፣ የማሰር፣ የመግደል ፣ የማወክ ዘመቻቸዉን እንዳጧጧፉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። በደቡብ ጎንደር በመምህርነት ያገለግሉ የነበሩ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የተጠቁ ወገኖች እስካሁን ድረስ ልዩ ልዩ ችግሮቻቸው እንዳልተፈቱ አስታወቁ ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በመለስ ዜናዊ፤ ስብሃት ነጋ፤ አባይ ፀሃዬ እና በሌሎች ጥቂት የህወሃት ከሃዲ መሪዎች አማካይነት በ” ነፃ አዉጪ” እና በ” መንግስት” ስም የተወሰዱትና በመወሰድ ላይ ያሉት ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተግባራት ለተለያየን ሰዎች የተለያየ ትርጉም ሊሰጡን ይችላሉ። የምንሰጠዉ ትርጉም ልዩነት ከድርጅታዊ ቅርበታችንና ወገናዊነት፤ ጎሳዊ አመለካከታችን፡ ፖለቲካዊ ግንዛቤያችን፤ የስርኣቱ ተጠቃሚነታችንና፤ ከኢትዮጵያዊነት እምነታችን ይመነጫል። ከሁሉ በላይ ደግሞ የተነጣጠሉት ተግባራት ለሚኖራቸዉ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አትክልት አሰፋ (ከቫንኩቨር ካናዳ)
አዜብ ያለ መለስ
አሁን…! አሁን…! ባለፈው ሰሞን ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን መኪና እያሽከረከሩ የትራፊክ ፖሊስ ያስቆማቸዋ…
– ‹‹በጣም በዝቅተኛ ደመወዝ ያሠሩናል ጭማሪ እንዲደረግልን ለዓመታት ለምነናል›› ሠራተኞች- ‹‹ድርጅቱ አሁን ጭማሪ ለማድረግ ዝግጁ አይደለም›› …
ላለፉት 42 ዓመታት በጭካኔያቸው፣ ወጣ ባለው ባህርያቸውና በአወዛጋቢነታቸው የሚታወቁት የቀድሞው የሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሙአመር ሙሐመድ አቡ ሚኒያር አል ጋዳ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሐሙስ በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በፓርላማ መክፈቻ ዕለት የመንግሥትን አቋም
ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በተደራጀ የሸብር ድርጊት ለማፍረስ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ተደርሶባቸዋል በሚል በሽብር ወንጀል በኤልያስ ክፍሌ
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ግብረ አበሮቻቸው በኤርትራ ቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ላይ በፈጸሙት አሰቃቂ ድርጊት፣ በዓለም አቀፍ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት የዘ
– የዋስትና መብት ተከለከሉ“የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጉዳዩን የማየት ሥልጣን የለውም” አቶ ያረጋል አይሸሹም
እውነት አገራችንን እንወዳለን? እውነት በኢትዮጵያዊነታችን እንኮራለን? እውነት በችግር ጊዜ አንድ ሆነን የምንቆም ነንን? እውነት ከግል ጥቅም በፊት የአገ
– ለማስታወቂያ ሕግ መውጣቱ አከራክሯልየኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ያዘጋጀው የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ፣ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለድርሻ አካላት በ…
“ግጭቱ የሃላባና የሃዲያ የሚባል ሳይሆን የግለሰብ ነው” የሃዲያ ዞን ምሥራቅ ባዳዋቾ አስተዳዳሪላለፉት 13 ዓመታት “እኛ ሃላባዎች እንጂ ሃድያዎች አይደለን
ጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ትምህርት ቤት ከወላጆች ጋር ሳይመካከር ከመስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ ከአምስተኛ ክፍል በላይ ባሉ ተማሪዎች ላይ ፆታን መሠረት ያደረ
የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መ…
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ለባለሙያዎች ከፍተኛ ክብር አለው። ሆኖም ግንቦት 7 ነፃነት በሌለበት ሃገር ውስጥ ሙያም ሆነ ባለሙያ ክብር የማይሰጣቸው፤ በክፍያም ሆነ በማስገደድ የአምባገነኑ ፈቃድ ፈፃሚዎች እንደሚሆኑ ይገነዘባል። ነፃነት በሌለበት ሃገር ባለሙያዎች ተገደው አሊያም ለመኖር በሚል ሰበብ ገንዘብ ለሚከፍል የጊዜው አምባገነን ሥርዓት በሎሌለነት ያድራሉ። ግንቦት 7 እንዲህ ያለው ሁኔታ በሀገር ላይ የሚያደርሰውን ከፍተኛ […]
በቱኒዚያ ተቀጣጥሎ የሰሜን አፍሪቃ ሃገራት አምባገነኖችን እየጠራረገ ያለው የህዝብ አመጽ በሊቢያ ከተቀሰቀሰ ሰባት ወራት ቦኋላ ተቃዋሚዎቻቸውን አንዴ ሽብርተኞች፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ የውጪ ቅጥረኞች ከማለት አልፈው አይጦች እያሉ ሲሳደቡ የነበሩት ሙአመር ጋዳፊ ለተቃዋሚዎቻቸው በተመኙት የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ለ2 ወራት ያህል ከመሸጉ ቦኋላ ከትናንት ወዲያ የሚያሳፍር ሞት መሞታቸው መላውን የአለም ህዝብ እያነጋገረ መሆኑ ታወቀ። ሙአመር ጋዳፊ በሥልጣን […]
ዘረኛውና ፋሽስቱ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው አፈናና ጭቆና ባስመረረው የአርባምንጭና አካባቢዋ ነዋሪዎችና በአገዛዙ መካከል በተነሳው ውዝግብ እስካሁን ወደ 65 የሚጠጉ ሰዎች መታሰራቸውን የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት የዘገበ ሲሆን፤ አካባቢው በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሎአል። ኢሳት በአካባቢው ያሉትን ወኪሎቹን ዋቢ አድርጎ እንዳጠናቀረው መረጃ ከሆነ፤ውጥረቱ ይበልጥ እየተባባሰ የመጣው፤ ከሁለት ሳምንት በፊት በወረዳቸው፣ በዞናቸውና […]
“ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በአገራችንንና በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው ሰቆቃ ሰልባ ነኝ “በሚል ሽፋን የሃሰት ማስረጃ በማቅረብ በአውሮጳና በሰሜን አሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ካገኙ ቦኋላ መልሰው በአገር ቤት ውስጥ የሚፈጸመውን የመብት አፈናና የሰብአዊ መብት ጥሰት ለማጋለጥ የሚንቀሳቀሱትን ኢትዮጵያዊያንን፣ በመሰለል ለአገዛዙ መረጃ የሚያቀብሉ ኢትዮጵያዊያንን ተከታትሎ የሚመዘግብና እንደአስፈላግነቱ ለየሚኖሩበት አገራት መንግሥታት የሚያጋልጥ አንድ ኮሚቴ ተቋቁሞ ከሰሞኑ እንቅስቃሴ መጀመሩን ለዝግጅት […]
በተለያዩ አንስተኛ ጥቅማጥቅሞች በመደለል በአገራቸውና በወገናቸው ላይ ታሪክ ይቅር የማይል ወንጀል በመሥራት የዘረኛውን አምባገነን ስርአት አገዛዝ እድሜ ለማራዘም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሲያደርጉ ከነበሩ በርካታ የወያኔ ሆድ አደሮች መካከል አንዱ የሆነው ያረጋል አይሸሹም ከሰሞኑ ከሥራ እንደታገደና በቁም እስር ላይ እንደሚገኝ ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ መረጃ አጋለጠ። ያረጋል አይሸሹም ቀደም ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት ሆኖ ሲያገለግል ከቆየ ቦኋላ […]
ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በተለያዩ ቦታዎች ተመድበው የነበሩ 14 ወጣት የኢትዮጲያ ሠራዊት አባላት የዘረኛና አፋኙን የመለስ አገዛዝ በመቃወም ከትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ጋር መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ። እንደ ኢሳት ዘገባ በምህፃረ-ቃል “ትህዴን” በመባል የሚታወቀው የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ የወጣቶቹንና የወታደሮች ፎቶ አያይዞ ለኢሳት መግለጫ መላኩ የታወቀ ሲሆን በመግለጫው፤ የዘረኛው መለስን ሥርዓት ከድተው ወደ […]