በተፈጥሩአዊ መስህብነቱ በአለማችን የሚታወቀው የራሽ ደጀን ተራራ በሚገኝበት በዬዳ ወረዳ አካባቢ የሚኖሩ የሏሪ ቀበሌ ነዋሪዎችን፣ በትግራይ ክልል ውስጥ እንዲካተቱ ለማሳመን ለ7 ተከታታይ ቀናት የተደረገው ውይይት ሳይሳካ መቅረቱን ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የአካባቢው ነዋሪዎች መግለጻቸውን የኢትዮጵያ ሳተካይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ። እንደ ኢሳት ዘገባ የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የቀበሌው ነዋሪዎች ወደ ትግራይ ክልል እንዲዛወሩ ተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደርጉም፣ ህዝቡ ግን […]

የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ በህዝብ ላይ እየፈጸመ ስላለው የሰብኣዊ መብት ረገጣ በሰፊው የተነጋገረ አንድ ታላቅ ሀዝባዊ ስብሰባ ከትናንትና ወዲያ እሁድ (16/10/2011) በእንግሊዝ አገር በሎንደ ከተማ በፍሬንድ ሃዉስ አዳራሽ ውስጥ መካሄዱን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ። ቁጥራቸው ወደ ሁለት መቶዎች የሚገመቱ ኢትዮጵያዊያን  በተገኙበት በተካሄደው በዚህ ታላቅ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የ3ኛዉ አለም […]

ወያኔ መላውን አገራችንን በመሳሪያ ሃይል በመቆጣጠር ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ስልጣን ሲቆጣጠር የኢትዮጵያን ህዝብ በመጀመሪያው 10 አመት ቢያንስ በቀን ሶስት ጊዜ እንዲበላ እናደርገዋለን በማለት የሃሰት ተስፋ የሰጠ ሲሆን መለስ ዜናዊና ጥቂት ግብረአበሮቹ በተከተሉት የአገር ሃብት ምዝበራና ዘረፋ ምክንያት ከ20 ዓመታት የወያኔ የስልጣን ዘመናት ቦኋላ ዛሬ አገራችን ታይቶ በማይታወቅበት የድህነት አረንቋ ውስጥ እንደገባችና በቀን አንድ ጊዜ […]

እየሮጠ ጊዜው ለእኛም ሊነጋጋ፤ ታየኝ ከጋዳፊ ነፃነት ተጠጋ። ሞት ይመርጣል እንጂ ሕዝቡማ አይምርም?? የራበው ነፃነት፦ ህልም ሆኖም አይቀርም። ቃዠን ሃያ ዓመታት፦ራዕይ ጥበቃ፤ መለስ ነው ተረኛ ጋዳፊም አበቃ:: እኛም አልን በቃ፤ ብርጥቆ ከነቃ፡ አይሆንም ለዕቃ:: እናም ገዬ በቃ!!!! እንነሳ በቃ!!! ሕዝብ አይታለልም ባመፁ አይምርም፤ እንንቃ ከቅዠት ህልም ሆኖ አይቀርም። በሰበብ እንውጣ ይህ አጋጣሚ ነው ፤ መጥቷል […]

ያ ያልደረቀ ደም በመላክ ታትሞ ኢሐደግ ሸንቁሮት ደጋግሞ አሁንም በኢትዮጵያ ምድር ሰሜን ሆነ ደቩቭ ወይንም በጎንደር እሪታው አልጠፋም ያ ያልደረቀ ደም መላክ ሥለሆነ ያተመው ያነን ደም ቅን ፍርድ የማያውቀው ኢሀደግ አይሠጥም ኢትዮጵያ ባንድነት ለእግዚር አቬት ትቨል ደም መላሽ ነውና መላክ ይሁን ሌላም ለዚያ ላልደረቀ ደም ለምለም ጸጋው ደራሲ፣ ጥቅምት 12፣2004 (October 19, 2011)in objection to […]

የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ሥራ ከጀመረ ከሦስት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ዘመናዊ የግብይት ሥራዎች ውስጥ ግብይቱን በማስፈጸም በዋና ተዋናይነት የ…

ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ ብትጠየቁ ዛሬ፤ለሞት ሽረት መልሳችሁ፤ የደም-ዕዳ እንዳትከፍሉ: ትናንትስ የት ነበራችሁ??? ሕዝቡ በአንድነት ሊቆም:-ብሶቱ አመፅን ፀንሷል፤ በሰላም ሥም ሲረገጥ ሃያ ዓመታትን ታግሷል:: አሁን ግን በቁሙ እንዳሞቶ ሰበብ ብቻነው የሚሻው፤ ርኩስ ሲፈጠር ከጥንትም:- ሞት ብቻ ነውና ማርከሻው። እናም ! ልብ እናድርግ የሕዝብ ዳኝነት ሳይመጣ፤ በማይቀር አመፅ ተወግረን ባደባባይ-ሞት ሳንቀጣ፤ ይቅርታው እንዲቀላችሁ፤ አሁንም ለአንድነት ትጠራላችሁ። የኢትዮጵያ ሕዝብ:በሞት እሣት […]