የዋጋ ግሽበት የኢንሹራንስ የአረቦን ዋጋን እያናረው ነው Ethiopian Reporter October 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለተሽከርካሪዎቻቸው ኢንሹራንስ የገቡ አንዳንድ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለሚሰጡን ዋስትና እስከዛሬ ስንከፍል ከነበረው አረቦን በላይ እየተጠየቅን ነው ሲሉ፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ደግሞ ይህ የሚታወቅ አሠራር እንጂ በደንበኞች ላይ ዋጋ ለመጨመር አይደለም ብለዋል፡፡