የሊቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ DW Amharic October 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መሪዎች በይፋ አስታውቀዋል።