የዓለም የሙቀት መጠን መጨመርና መዘዙ

የዓለም የሙቀት መጨመር የተፈጥሮ ሃብትን ለጉዳት በመዳረግ በምድራችን ያለመረጋጋትና የግጭት ምክንያት እንዳይሆን ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።