ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ ሥልጣናቸውን አስረከቡ
– የኢንሹራንስ ኩባንያ ማቋቋሚያ ካፒታል እንዲጨምር ተጠየቀከ50 ዓመታት በላይ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በማገልገል የሚታወቁትና የኅብረት ኢንሹራንስ…
– የኢንሹራንስ ኩባንያ ማቋቋሚያ ካፒታል እንዲጨምር ተጠየቀከ50 ዓመታት በላይ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በማገልገል የሚታወቁትና የኅብረት ኢንሹራንስ…
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ በባሌስትራና በቁርጥራጭ ብረቶች ለወርቅ ግዢ ተብሎ በመጭበርበሩ የእነሱም እጅ አለበት በሚል ተጠርጥረው
ከሦስት ሳምንታት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የሚደነግገው አዲሱ የሊዝ አዋጅ ዜጐችን እያደናገረ ነው፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሰንበቻውን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ያወጣው አዋጅ በኅብረተሰቡ ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡
• ሸንሽነው ያከራዩ ተነጥቀው ውሉ ከተከራዮቹ ጋር ይደረጋል• የተከራየውን የንግድ ቤት ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ የሰጠ ውሉ ይቋረጣል• መኖርያ ቤትን ወ
እንደማንኛውም ፍቱንና ምርጥ መድኃኒት የአገልግሎት ጊዜውን ያላወቀ ሰውም በቁሙ ‘ኤክስፓየር’ ያደርጋል። አይይይይ….. እየተባለም ይጣላል።
ሕዝባዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አኩሪና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ታቅደውና ተጀምረው ይገኛሉ፡፡
Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2004 ዓ.ም. October 29፣ 2011)፦ በሶማሊያዋ ፑንትላንድ በጎሳ መሪዎች የሞት ወይንም የ700ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ለተወሰነበት አስመሮም…
የሳውዲው አልጋ ወራሽ ልኡል ሱልጣን ሽኝት!
“አፋልጉን!” ኮ/ል ታደሰ የት ናቸው? በግሩም ታዬ
የሳውዲው አልጋ ወራሽ ልኡል ሱልጣን ሽኝት
የኢትዮጵያ መንግስት በሽብር ህግ ሳብያ ጋዜጠኞችን እያሰረ ነው ተባለ
መስከረም 17 ቀን የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አይይል ውድድር ለበርካታ ወጣቶች ተሰጦዋቸውን እንዲያስተዋውቁ ዕድል ከፍቷል።ለመሆኑ በተመልካች ዘንድ ምን አይ…
ተመራማሪዎች ከ24ዓመት ጥረት በኋላ ለወባ በሽታዉ ክትባት ማግኘታቸዉን ሰሞኑን ተሰምቷል።
ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤት እጃቸውን
በቤልጅግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ትናንት ብራስልስ ከሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በአንድ ወቅት በፈፀሙት ድርጊት ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁ እንደሁ በገነት ‹ማስታወሻ› ላይ ሲጠየቁ ‹‹ማንን ነው ይቅርታ የም
“በሽብር” ተግባር ተጠርጥረው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከሚገኙት እስረኞች መካከል የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ /ኢብአፓ/ ፕሬዝደንት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር፣ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ጋዜጠኛ ርዕዮትዓለሙና ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ በትላንትናው ዕለት ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው በክስ አቀራረቡ ላይ የተከሳሽ ጠበቆች ባቀረቡት ተቃውሞ ክሱ እንዲሻሻል ፍ/ቤቱ ብይን በመስጠቱ ነው፡፡ ተሻሽሎ በቀረበውም ክስ በተመሳሳይ ሁኔታ ጠበቆች […]
ሊቢያን ለአርባ ሁለት ዓመታት ቀጥቅጠው የገዙት ኮሎኔል ጋዳፊ በትውልድ መንደራቸው ስርት ውስጥ እጎርፍ ማስወገጃ ቱቦ ውስጥ ተገኙ። እንደተባለው ከሆነ ከወርቅ የተሠራ ሽጉጣቸውን የመጠጣት እድል እንኳን ሳያገኙ በአልባሌ ጥይት ቆሰሉ። “አይጦች፣ በረሮዎች፣ ሃሽሻሞች፣ ዱርየዎች” እያሉ በሰደቧቸው እና የመድፍ ናዳ ሲያወርዱባቸው በነበሩ ወጣት አብዮተኞች ጫማ ተረገጡ፣ ተጎሸሙ። በጥፊ ተመቱ፤ ተዋረዱ። በመኪናም ታስረው ተጎተቱ:: እየጮሁ በአሳዛኝና በአዋራጅ ሁኔታ […]
ከሰሞኑ የመለስ ካድሬዎች አንድ ሙግት ይዘዋል። እንደ መለስ ያለ ብሄራዊ ስሜት ያለው መሪ በኢትዮጵያ አልተነሳም የሚል። መለስ ለአሜሪካና ለአውሮፓ መንግስታት ከሚያጎበድዱ ሞታቸውን ይመርጣሉ ብለውም ያሞካሿቸዋል። ይሄንንም እውነት ነው ብለን እንድንቀበለው ይገፋፉናል። መለስ ዜናዊ ያን አሳፋሪ ተክለ ሰውነቱን እንዲገነቡለት አይጋ ፎረም የተባለውን ድህረ ገጽ አቋቁሞና ነውረኛ ግለሰቦችን ቀጥሮ ነጋሪት እያስጎሰመ ነው።የአይጋ ፎረምና የእድምተኞቹ ከንቱ ጩኽት የአገሪቷን […]
በአውሮፓ ከሚገኙ 11 አገሮች የተወጣጡ የግንቦት 7 የአህጉርና የአገራት ተወካዩች ባለፈው ቅዳሜና እሁድ እንደፈረንጆች አቆጣጠር ኦክቶበር 22 እና 23 ከአውሮጳ ዋና ከተማ ከብራስልስ 30 ኪሜትር ርቄት ላይ በሚትገኘው የሉቨን ከተማ ተሰባስበው ንቅናቄያቸው ስለሚያካሄደው ሁለገብ ትግል በሰፊው እንደተወያዩና የአቋም መግለጫም እንዳወጡ የንቅናቄው የህዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ። ከስዊድን፤ ከኖርዌዬ፤ ከዴንማርክ፤ ከፊንላንድ፤ ከሲውዘርላንድ፤ ከኢስፔን፤ ከፈረንሳይ፤ ከጀርመን ከእንግሊዝ፤ ከኒዘርላንድስና […]
ተቃዋሚዎቻቸውን አንዴ ሽብርተኞች ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ በሃሺሺ የደነዘዙ አይጦች በማለት ሲያጣጥሉ የነበሩትን የሙአመር ጋዳፊ የውርደት አሟሟት የተመለከቱ በርካታ ኢዮጵያዊያን የመለስ ዜናዊ የመጨረሻ እጣ ፋንታ ተመሳሳይ ሊሆን እንደሚችል በስፋት እየተነበዩ መሆኑን በአዲስ አበባና አጎራባች ከተሞች የሚኖሩትን የህዝብ አስተያየት ያሰባሰቡ የግንቦት 7 ዘጋቢዎች ለዝግጅት ክፍላችን በላኩት ዜና ገለጹ። ሙአመር ጋዳፊ በዙሪያቸው ያደራጁትን የመከላኪያ ሠራዊት ብዛትና ጥንካሬ […]
ሰሞኑን አምባገነኑ መለስ ለአሻንጉሊቱ የኢትዮጵያ ፓርላማ ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ፤ ከወትሮው በተለየ መልኩ በዘረኛው መለስ አስተያዬት ዙሪያ ሀሳባቸውን ለመስጠት እንዳልተፈቀደላቸው መጥቀሳቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ። “ይህ ነገር መታረም ካልቻለ ምናልባትም ለምክር ቤቱ ጥያቄዎቻችንን አስገብተን መለስ መልስ እንዲሰጥና እኛም ሂደቱን በቴሌቪዥን ብንከታተል የሚሻል ይመስለኛል” ያሉት አቶ ግርማ፤ “የምክር […]
ኢትዮጵያን በዘርና አሃይማኖት ከፋፍሉ የመግዛት አባዜ የተጠናወተው የወያኔ አገዛዝ የከፋፋይነት መርዙን በሃገሪቱ ከረጨ ወዲህ በበርካታ የኢትዮጵያ ክልሎች ግጭቶች እየተከሰቱ ሲሆን ላለፉት 13 ዓመታት “እኛ ሃላባዎች እንጂ ሃድያዎች አይደለንም፤” በሚል የማንነት ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩ ናቸው የተባሉ በሃዲያ ዞን ውስጥ የሚገኙ ሦስት ወረዳዎች፣ ጥያቄያቸው ምላሽ በማጣቱ ወደ ግጭት በማምራት ላይ መሆናቸው ታወቀ። ቁጥራቸው አሥር የሚደርሱ በሃዲያ ዞን […]
ኢትዮጵያዊያንን በጠመንጃ ሃይል ረግጦና በስልጣን ወምበር ላይ ተፈናጥጦ ለዘመናት መቆየት የሚፈልገው ዘረኛ የወያኔ አገዛዝ እድሜየን ያሳጥራሉ ብሎ የፈራቸውን የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራር አካላት፣ አባላት፣ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ሽብርተኞች ናችሁ የሚል ታፔላ እየለጠፈ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት በግፍ ሲያጉር እንደቆየ የሚታወቅ ሲሆን ይህኑ ተግባሩን በማስፋፋት፣ በመድረክ አባላት ላይ የሚያደርገውን ማሳደድ አጠናክሮ መቀጠሉ ተዘገበ። የኢትትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት […]
በብሪታኒያ ጥልቅ የፖለቲካ የምክክር መድረክ የሆነዉ ቻታም ሃዉስ የአፍሪቃ ፕሮግራም አማካሪና ተመራማሪ ሮጀር ሚድልተን ኢትዮጵያ ሶማሊያን በመዉረር አልሼባብን አጠናክራለች ሲሉ ገለጹ። ተመራማሪው ይህንን የገለፁት ባለፉት አምስት ቀናት ዉስጥ የኬንያ ወታደሮች በሶማሊያ ዉስጥ ጣልቃ መግባታቸዉን በማስመልከት በሰነዘሩት አስተያየት ነዉ። ሮጀር ሚድልተን ይህን መሰል ያልታሰበበትና አሉታዊ የሆነ ጣልቃ ገብነት የሚያስከትለዉን ዉጤት ካለፈዉ የኢትዮጵያ ወረራ ያለመማር ስህተት እንደሆን […]
የእኛኑ ገሀነብ ማን እንዲያፈርስልን? እፉኝ ነኝ እንዴ ወፍ ዘራሽ መደዴ በንፋስ አቅጣጫ ሚወሰን መንገዴ። ብናኝ አቧራ ነኝ? ከጠጠር የከሳ እፍ ባሉት ቁጥር በኖ የሚነሳ ። ቆሻሻ ነኝ እንዴ? የምድር ላይ ጥራጊ ከግም ከብስብሱ አንድ ላይ ታሻጊ። አረም ነኝ ወይ እንዴ? ተመዝዤ እምጣል የማበብ መብት ያጣሁ ከፍጥረታት መሃከል። እንዴት ልገልጸው ነው ሰውነት የኔን የክብር አቅል አጥቶ […]
ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድን በጦቢያ መጽሄት ቅጽ 12 ቁጥር 10 ግንቦት ወር 1997 ወጥቶ ከነበረ የተወሰደ ይድርስ ግንቦት ሰባት ይድረስ እናት ዓለም ግንቦት ሰባት፣ ተራሮችሽ ተሰለፋ! ግንቦት ሃያን አሳፈሩ! በድል ድባብ ተንሳፈፉ የጥላቻን ዓይን ጥላ፣ በአንድነታቸው ገፈፉ ትውልድሽ እምቦቀቅላሽ፣ በአገር ፍቅር ተቃቀፉ የኢትዮጵያዊነትን ማተብ፣ በቁርጥ ቃል አበሰሩ የምስራች ተቀዳጁ! የምስራች ተባበሩ። እናት ዓለም ግንቦት ሰባት፣ ትውልድሽ […]
ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን በዚምባብዌ እስር ቤቶች ይደበደባሉ
Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. October 27, 2011)፦ የኮ/ል ጋዳፊን ሞት ተከትሎ…
የአዉሮጳ ሕብረት አባላት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራት መሪዎች የከሰሩና የሚከስሩ ሐገራትና ተቋማትን ችግር ሥለሚያቃልሉበት ሐሳብ ሲወዛገቡ ነበር።
የሱዳን መንግስት ጥገኝነት ፈልገዉ ከአገራቸዉ የተሰደዱ ኤርትራዉያንን ያለፍላጎታቸዉ ወደአገራቸዉ መለሱን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አወገዘ።
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሶማሊያ ስደተኞች አሁንም ወደ ዶሎ አዶ እየገቡ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሣምንት ሐሙስ ለሃገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ጋዜጠኞችን “የአሸባሪ ቡድኖች ተላላኪዎች” ሲሉ ከስሰዋል፡፡
ባለፈው የዝናብ ወቅት በኢትዮጵያ አብዛኞቹ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የሚባል የዝናብ መጠን መጣሉ ተገልጿል፡፡
“ትብብር ለአረንጓዴ አብዮት በአፍሪካ” ወይም በምሕፃር አግራ የሚባለው በአፍሪካ ግብርናን በማጎልበት ላይ የሚሠራው ድርጅት ኤኮኔት ዋየርለስ ከሚባለው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የአንድ ሚሊየን ዶላር ሥጦታ አግኝቷል፡፡
ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የሓየሎም አርአያ ግድያ ምስጢር!
ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ለኤኮኖሚ ዕድገት ብቻ ሳይሆን፤ ውድድር፤ የተፈጥሮ ግዳጅ በመሰለበት ዓለም፤ ለኅልውና ጭምር አለኝታም ነው።
የዓለም ዜና
በቡድን-ሃያ ስብስብ ውስጥ ተጠቃለው የሚገኙት በተፋጠነ ዕድገት በመራመድ ላይ ያሉ ሃገራት የዓለም ኤኮኖሚ መንኮራኩር ከሆኑ ረዘም ያለ ጊዜ አልፏል።
«በሕዝባዊዉ አብዮት ቱኒዞች የመጀመሪያዎቹ ነበሩ።በምርጫዉም የመጀመሪያዎቹ ናቸዉ።ሒደቱ በአብዛኛዉ ሙሉ በሙሉ አዎንታዊ ነበር።በየሐገራቸዉ ዲሞክራሲ
በሱዳኗ የብሉ ናይል ግዛት በተባባሰው ውጊያ ምክንያት ከአካባቢው የሚሰደዱት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተ
በቅርቡ የመሬት ሊዝ አዋጅ በፓርላማ ፀድቋል፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳድርም በዋና ዋና መንገዶችና ኪስ ቦታ ውስጥ ያሉ መሬቶች ሕንፃ እንዲሠራባቸው መመርያ
• በአዲስ አበባ ሹም ሽር ስለመደረጉ ማስተባበያ ተሰጥቶ ነበርየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥቅምት 12 ቀን 2004 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ከኃላ
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የታሰሩት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አመራር አባላት በቅርብ ዘመዶቻቸው፣ በጓደኞቻቸውና በሐኪሞቻቸው የሚጐበኙበ
• ከሞት ለመትረፍ እስከ ዓርብ 700 ሺሕ ብር መክፈል አለበትከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን በምታስተዳድረው ፑንትላንድ ውስጥ በምትገኘው ቦሳሶ ከተማ የሞት ፍ