የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት በድጋሚ ተስተጓጎለ
ሜፖ በተባለው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እየተገነባ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት፣ ለአራት ወራት ያህል ግንባታው በመቋረጡ ፕ…
ሜፖ በተባለው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እየተገነባ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት፣ ለአራት ወራት ያህል ግንባታው በመቋረጡ ፕ…
የፍትሕ ሚኒስቴር በወ/ሮ ሻዲያ ናዲምና በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ላይ አቅርቦት በነበረው ብይን እንዲሰጥ የአፈጻጸም ማመልከቻ የቀረበለት የፌዴራል ከ
“በዓለም አንደኛ ነው፤” በሚል በገዛ ጓደኞቼ ተጠቁሜ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያ ገብቼ ያየሁት “ዘመቻ ድንግልን ፍለጋ” የተሰኘ ፊልም አንደኝነቱን ለደረጃ አጣሪ
በሕገወጥ እሥራት ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር የተደረገ የወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ቃለ-ምልልስ፡-
ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ጦር እንድታዘምት፣ ኬንያ ደግሞ በዚያ የሚገኝ ሠራዊቷን ከአፍሪካ ሕብረት ጦር ጋር እንድታደናጅ ተጠየቁ፡፡
ከማታውቃቸው ሰዎች ጋር በግዴታ ሳይሆን በውዴታ ለመኖር የፈቀደችው ኢትዮጵያዊት ሀኒ መኩሪያ፤ ለ91 ቀናት በደቡብ አፍሪቃ ቢግ ብራዘር በመባል በሚታወቀው ቤ…
በመርህ ደረጃ የምናውቀውና በትምህርት ቤት የተማርነው ሰዎች ከታሪክ ይማራሉ በዚህም ስህተቶች እየታረሙ ይሄዳሉ፣ አይደገሙም የሚል ነው፡፡ ነገር ግን የሕይወት እንቆቅልሽና በተግባር ስናየው ታሪክ፣ የሚያስተምረን፣ ሰዎች ከታሪክ የማይማሩ መሆናቸውን መሆኑ የሚያስገርም ነው፡፡ ይበልጥ አስገራሚው ደግሞ ሰዎች እንኳን ከአለፈ ከታሪክና በፊት ለፊት ከሚያዩት፣ ከሚሰሙትና ከሚያውቁት እውነታም እንደማይማሩ ነው፡፡ በተለይም አምባገነኖች፤ ጥቂቱንና የቅርቡን ለመጥቀስ፤ የግብፁ ሙባረክ ከቱኒዚያው በንዓሊ […]
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በመምህር የኔሰው ገብሬ አስደንጋጭ መስዕዋትነት ምክንያት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ይገልፃል። የመምህር የኔሰው ገብሬ መሰዋት ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ መሪር ሃዘን ነው። በደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የሚገኘው የዋካ ከተማና አካባቢው ህዝብ በአስተዳደር በደል፣ በኑሮ ውድነትና በወረዳ አከላለል መነሻነት ከወር በላይ የዘለቀ […]
ላለፉት 20 አመታት በአገራችንና በህዝባችን ላይ በፈጸመው ወንጀል ተረብሾ ህዝብ በማሸበር ላይ የሚገኘው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ በሆነው አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸው 24 የፖለቲካ ፓርቲ የአመራር አባላት፣ ጋዜጠኞች እና የፖለቲካ አክቲቪስቶች የክስ ቻርጅ በመለስ ዜናዊ ቀጭን ት ዕዛዝ በሚዘወረው የከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል […]
ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና በደል ልኩን አልፎ ከሚሸከመው አቅም በላይ እየሆነ በመምጣቱ ራሱን በቤንዚን አርከፍክፎ ህይወቱን የሰዋውን መምህር የኔሰው ገብሬን የህይወት መስዋዕትነት ለማድበስበስ ወያኔ ሆን ብሎ የፈጠረው ”አይምሮው ጤናማ አልነበረም” የሚለው ሃሰተኛ ማስተባቢያ አገዛዝ ያለበትን የወረደ የዝቅጠት ደረጃ በግልጽ የሚያመላክት ነው በማለት አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ። በዳውሮና አካባቢው የሚገኙና ስማቸው ፍጹም […]
የኢትዮጵያ ጦር ወደሶማሊያ ግዛት ዘልቆ መግባቱን ተከትሎ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የአፍሪካ ተጠሪ የሆኑት ጆኒ ካርሰን ኢትዮጵያ ሶማሊያን ዳግም መውረሯ ፍጹም ትክክል አይደለም ሲሉ ተናገሩ። ጆኒ ካርሰን ይህን የተናገሩት ማክላቺ ከተባለው ጋዜጣ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው። ካርሰን ኢትዮጵያ ከአራት አመት በፊት ሶማሊያን በመውረር ለሁለት አመታት ያክል በአገሪቱ ውስጥ ብትቆይም፣ በመጨረሻ አልሸባብን ከመፍጠር በስተቀር ያመጣቸው […]
ህወሃት ለሁለት በተከፈለበት ወቅት ከነ አቶ ተወልደ ቡድን ጋር በመወገኑ ከሥልጣን ተባሮ የነበረውና ቦኋላ ንሰሃ ገብቶ የመለስ ዜናዊን ቡድን በመቀላቀል ድህረ ምርጫ 97 የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆኖ ለመሾም የበቃው ኩማ ደመቅሳ በከተማው ውስጥ እየታየ ያለው የኑሮ ውድነት ከባድ ፈተና ሆኖብናል በማለት ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ለተሰበሰበው የወያኔ ፓርላማ አስታወቀ። እንደ ኩማ ደመቅሳ አነጋገር ከተማውን ለከባድ […]
የአረመኔውን የወያኔ አገዛዝ ግፍና በደል በመቃወም ራሱን በቤንዚን አርከፍክፎ በማቃጠሉ ኢትዮጵያዊው ቡአዚ የሚል ቅጽል ስም እየተሰጠው ያለው አርበኛው መምህር የኔሰው ገብሬ በተለይም በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጭ ባሉት ኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ የመወያያ አጀንዳ ሆኖ ሲሰነብት በርካታ የሬዲዮ ፕሮግራሞችና የመረጃ ድረገጾች ሰፊ ሽፋን ሰጥተው ሲዘክሩት ሰንብተዋል። በሃገር ውስጥ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ በርካታ ወጣቶች የመምህር የኔሰው ገብሬ […]
የዘረኛውና አረመኔው የወያኔ አገዛዝ የሚያደርስባቸውን ግልጽና ስውር አፈና ተቋቁመው ህትመት ላይ ቀርተው ከነበሩ ጋዜጦች መካከል የአውራ አምባ ታየምስ ጋዜጣ ዋና መስራችና አዘጋጅ የነበረው ዳዊት ከበደ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጋዜጠኞች ላይ የተከፈተው አዲስ ዙር መንግሥታዊ ሽብርና ዛቻ ለህይወቱ አስግቶት አገር ጥሎ መኮብለሉን ኢሳት በትናትናው የዜና እወጃ ፕሮግራሙ ዘግቦአል። የጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ አገር ጥሎ መሰደድ ካለፈው ሳምንት […]
በአገራችን የተዘረጋው የስልክና የኢንተርኔት አቅርቦት ወያኔ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ለመገደብና ዜጎች ስለአገራቸውና ስለሚያስተዳድራቸው መንግሥት በቂ መረጃ እንዳያገኙ ለመከላከል እንዲያስችል ተደርጎ የተዋቀረ በመሆኑ ፤ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ የሆኑ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆነ አለም አቀፍ ድርጅቶችና ዲፕሎማቲክ ሚሽኖች ጭምር እያስመረረ መምጣቱን ባለፈው ሳምንት ይፋ የሆነ ዜና አረጋገጠ። በወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ሥር የሆነው የኢትዮ ቴሌኮም ኮርፖሬሽን ከደንበኞቹ ጋር […]
ዛሬ ባሜሪካ የምሥጋና ቀን ነው፡፡
እኔ ፍቅር ነኝ በፍቅራችሁ በየትኛውም ሥፍራ እገኛለሁ አይደል መለኮታዊ ተምስሌቱና ቃሉ? በመሆኑም መዋደድ መፋቀር በምድር ፍስሃን፤ በላይ ደግሞ የነፍስ ዋ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የመንን ላለፉት 33ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ የስልጣን ሽግግር የሚያመቻቸዉን ዉል ትናንት ፈርመዋል።
ፍርድ ቤቱ የአቃቤ-ሕግን ማብራሪያና የተከሳሽ ጠበቆችን ተቃዉሞ አድምጧል።ችሎቱ የተከሳሽ ጠበቆች ባቀረቡት ተቃዉሞ ብይን ለመስጠት ለነገ-ተለዋጭ ቀጠሮ ሠ…
የየመን ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ ስልጣን ለመልቀቅ የሚያስችላቸዉን ዉል ፈረሙ። ከተቃዋሚዎች ጋ ለመተባበርና የቀረበላቸዉን ዉል በሚመለከት ለመተባ
የዓለም ዜናዎች
ከሶማልያ እና ከኢትዮጵያ ባለፈው ጥቅምት ወር ባህሩ መንገድ ወደ የመን የገቡት ስደተኞች እና ሥራ ፈላጊዎች ቁጥር ከወትሮው እጅግ ጨምሮ 12,545 ደረሰ።መድረሱን
በዓለም ላይ ከአንዲት ዶላር ባነሰች የዕለት ገቢ ኑሮውን የሚገፋው ድሃ ሕዝብ ዛሬ ከሚሊያርድ ይበልጣል። ድህነቱ በአብዛኛው ተጭኖ የሚገኘው ደግሞ በሴቶች
ድርቅና ረሀብ በየጊዜው በሚጎንጣቸው ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገሮች የምግብ ዋስትናን ከሞላ ጎደል አስተማማኝ ለማድረግ፤ ምርጥና ምርታማ የሆኑ አዝርእት እ
ከአራቱ የአፋር ማዕዘኖች የመጡና በመጠኑም ቢሆን የተለያዩ የአፋር ባህልን በሚያሳዩ በአፋር ጊሌና በሌሎች ባህላዊ አለባበስ ያሸበረቁ ባህላዊ ትርኢቶች ከ…
በቅርቡ የአፍሪካ ቀንድና የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች ተሰባስበው ‹‹ረሃብን ያለፈ ታሪክ እናድርገው›› ብለው ወስነዋል፡፡
– ‹‹ዛሬም ከኪራይ ሰብሳቢነት አረንቋ አልወጣንም›› ከንቲባ ኩማ ደመቅሳበዓለም የኢኮኖሚ ቀውስና በንግድና ግብይት ሥርዓት ቅልጥፍና ማነስ ምክንያት በ
– የተሻሻለው ደንብ ለሊቀመንበሩ ሰፊ ሥልጣን ይሰጣልአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሲያካሂደው በነበረው የፖለቲካ እንቅስቃሴ …
የአዲስ አበባ፣ የድሬዳዋና የዘጠኝ ክልሎች የመሬት ሥሪት ባለሙያዎች፣ በቅርቡ የወጣውን የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ደ…
– በ14 ዓመታት ለመንገድ ግንባታ 80 ቢሊዮን ብር ወጪ ሆኗልበኢትዮጵያ የመንገድ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 14 ዓመታት የተገነቡትና በመገንባት ላይ ላሉ መንገዶ…
ከሦስት ወራት በኋላ አራተኛ ዓመቱን ሊያከብር የነበረውና 174ኛ ዕትሙን ኅዳር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. ለሕትመት ያበቃው የአውራ አምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠ
‹‹የእህቷ ፍቅረኛ ነበርኩ፤ ኤችአይቪ/ኤድስ በደሜ ውስጥ አለ›› ተጠርጣሪና ተከሳሽ ፍስሐ ታደሰየኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የነበረችው
• የማቋቋሚያ ካፒታሉ 3.7 ቢሊዮን ብር ነውየኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲሱ ግዙፍ መንግሥታዊ ተ…
የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን ድንበር ጥሶ መግባቱ በተለያዩ ሚዲያዎች ቢዘገብም፣ ኢትዮጵያ ሠራዊቷ ሶማሊያ አለመግባቱን አስተባበለች፡፡
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ አሣታሚና መራሄ አዘጋጅ (ማኔጂንግ ኤዲተር) ዳዊት ከበደ ከኢትዮጵያ በስደት ዩናይትድ ስቴትስ ገባ።
የኢትዮጵያ መንግሥት በፀረ-ሽብር ሕጉ ጋዜጠኞችንና በፖለቲካው ውስጥ የሚንቀሣቀሱ ሰዎችን ማሰር እንዲያቆም ሁለት ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድኖች ጠየቁ፡፡
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ ለኢትዮጵያዊያን!
ለሰው ብሎ ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ (ጌታቸው ጋረደው – ፍራንክፈርት)
መሰረታቸው የውጭ በሆነ ዘጠኝ ሰዎች ና በአንዲት ፖሊስ ላይ እጎአ ከ 2000 እስከ 2007 ዓመተ ምህረት በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የደረሱ ግድያዎች በቀኝ አክራሪዎ…
ከአንድ ሳምንት በፊት ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ በዳውሮ- ዋካ ዞን፣ የአስተዳደር መሻሻል እንዲደረግ ይጠይቁ ከነበሩ የአካባቢው ተጠሪዎች መካከል፣ አቶ የኔሰው
ዛሬም በየዕለቱ ቢያንስ ስልሳ ሴት ሕፃናት የመዋለጃ አካላቸዉ ይተለተላል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበረውን… ነገር ግን ለመጻፍ ጊዜ አጥቼ በነበረበት ወቅት ብርታት ለሆነኝ የእውነት እና የፍቅር አምላክ ምስጋና ይጋባው። ምንም እንኳን ባላነበውም ስለጽሁፉ በሰማሁ ጊዜ… ይህንን ታሪክ ለመጻፍ ምክንያት የሆነኝን የኢትዮ ሚዲያ ባለቤት አብርሃ በላይን በንፁህ ልቤ አመሰግነዋለሁ። ይህንን ጽሁፍ በነጻ ህሊና በድረ ገጾቻችሁና […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኢሕአዴግን ፀሃዩ መንግስት እያለ በሽሙጥ የሚያንቆለጳጵሰው አበበ ቶላ በካድሬዎች ሽንቆጣ ብዛት ኮበለለ፣ የአውራምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተርና የ2010 CPJ