ምርጥ አዝርእት ፣ ለምግብ ዋስትና፣

ድርቅና ረሀብ በየጊዜው በሚጎንጣቸው ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገሮች የምግብ ዋስትናን ከሞላ ጎደል አስተማማኝ ለማድረግ፤ ምርጥና ምርታማ የሆኑ አዝርእት እንዲሁም አትክልቶች ይበልጥ ተፈላጊዎች ናቸው።