የጀርመን ቀኝ አክራሪዎች እንቅስቃሴ DW Amharic November 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መሰረታቸው የውጭ በሆነ ዘጠኝ ሰዎች ና በአንዲት ፖሊስ ላይ እጎአ ከ 2000 እስከ 2007 ዓመተ ምህረት በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የደረሱ ግድያዎች በቀኝ አክራሪዎች መፈፀሙ ባላፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከተነገረ ወዲህ የቀኝ አክራሪዎች እንቅስቃሴ እዚህ ጀርመን አብይ የመነገሪያ ርዕስ ሆኗል ።