ሳይቃጠል በቅጠል (ማንደፍሮ በላይ)
እኔ ፍቅር ነኝ በፍቅራችሁ በየትኛውም ሥፍራ እገኛለሁ አይደል መለኮታዊ ተምስሌቱና ቃሉ? በመሆኑም መዋደድ መፋቀር በምድር ፍስሃን፤ በላይ ደግሞ የነፍስ ዋጋ ሰለሚያስከፍለን ትምህርቱም፤ ፀሎቱም ፤ድርጊቱም ሁሉ ስለመዋደድ ቢሆን እጅግ በተወደደ ነበር። አለመታደል ሆኖብን እንጂ።