24 02 2012ዜና 16:00 UTC
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
“ስብ ት ለአብ…”፣ ሰሙኑ ምን ያልተከሰተ ነገር አለ? የህወሓት 37ኛው የልደት በዓል በሚከበርበት፣ ፈላስፋው ዘርአያዕቆብ ባስታወስንበት ድንቅ የፍልስፍና …
“ስብ ት ለአብ…”፣ ሰሙኑ ምን ያልተከሰተ ነገር አለ? የህወሓት 37ኛው የልደት በዓል በሚከበርበት፣ ፈላስፋው ዘርአያዕቆብ ባስታወስንበት ድንቅ የፍልስፍና…
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
አማራው የህወሓት ቼ ጉቬራ
ፋኖ ተሠማራ… ፋኖ ተሠማራ…
እንደ ሆቺሚኒ… እንደ ቼ ጉቬራ…
በዱር በገደሉ ታሪክ ልትሰራ
ዛሬ ፋኖ…
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!)
ኢህአፓ የተባለት ሰዎች የኮልኔሌ መንግስቱን መፅሃፍ ስካን አድርገው በድረገፅ ሲለቁት ከተቃወሙት አንዱ እኔ ነበርኩ። የተቃወምኩበት ምክንያት፣ “ለኮል
(ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
«ያላግባብ የታሰሩ ዜጎቻችን ይለቀቁ፤» ያሉ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና አንዳንድ የመብት ተከራካሪዎች በሳውዲ አረቢያ በእ
በጾም መባቻ ዘወረደን አልፈን፣ ስብሃት ለእግዚአብሄር ብለን ተደስተን፣ ምድራዊ ጥበብንም ጨምረን እንጾማለን፣ ስብሃት አርፎአልና እርስዋን ያስተማረን።…
ነዋሪነቱ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ውስጥ ነው። ድምፃዊ ተረፈ አሰፋ ይባላል። የሌላኛው ድምጻዊ ገረመው አሰፋ ታናሽ ወንድም ነው። አዲስ ባዘጋጀው
ወደ ሊቢያ ከተመለሱት ስደተኞች አስራ-ሰወስት የኤርትራና አስራ-አንድ የሶማሊ ዜጎች በአንድ የስደተኞች መብት ተሟጋች ድርጅት አማካይነት የኢጣሊያን መንግ…
የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል አንድ የአቶ ሃዱሽ ገ/እግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ሁኖ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር መቀጠሬን ገልጬ ነበር።እነሆ ቀጣዩ ክፍል ሁለት፤ ህወሃት ሠርቶና ለክቶ በወሰነልኝ የአስተሳሰብ መጠን መሰረት አስቤ፤መልካም የምለውንም ምኞት ተመኝቼ፤ምኞቴንም እውን ለማድረግ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ተቀጥሬ በጣም መራርና […]
ኢትዮጵያዊ ተዋዶ፣ ተዋልዶና ተዛምዶ ኖሯል ለዘላለምም ይኖራል! እንዳትሰደድ የሚለውን የወዳጅ ዘመድ ምክር ችላ ብለህ ብትሰደድ ከሁሉ በላይ ሕውሓትን አስደስተህ አንተም ይብዛም ይነስም ችግር ውስጥ ለመባዘን ተዘጋጅ። ከዲያስፖራው ወገን ጋዜጠኛ ወይ ባለጠጋ ካልሆንክ ስለተሰደድክ እምቢልታ አይነፋልህም፣ ነጋሪት አይጎሰምልህም። በስደትህ ምክንያት ስለአገርህ የዲሞክራሲና የነፃነት ዝቅጠት አይነገርም፣ አይወራም ወይም አይፃፍም። እንደዘበት በአንድ ውድቅት ሻንጣህን አንጠልጥለህ ትወጣለህ። ባንተ መሰደድ […]
ባሕር ማዶ ካሉ ሰዎችጋ ስናወራ አንዳንድ የማይገቡን ወሬዎችን እየሰማን ጭንቅላታችንን እየናጥን “ወቸ ጉድ!” ማለታችን አይቀሬ ነው፡፡ ለኛ ባዳ ከሆነው ከ
እንግዲህ ቴዲ አፍሮ የፈለገውን ቢያፈቅር ወይም በፈለገውና ባልፈለገው ቢፈቀር የኛ ጉዳይ አይደለም። ‘ቴዲ አፍሮ የኛ ነው’ ለሚሉትም ‘ተስፋ ቁረጡ!’ ማለ
የአንድነቱ መሪ ከነፍሰገዳይ ጋር በአንድ ክፍል ታሠሩ፡፡
ታዋቂውና አንጋፋው ደራሲ አቶ ማሞ ውድነህ ጤንነታቸው ታውኮ አልጋ ከያዙ አንድ ወር ሆኗቸዋል፡፡ በቅድሚያ ዳግማዊ ምኒልክ ቀጥሎም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታ
ተድላ ሀይሉ
ሰላም ውድ አንባብያን። ሠሞኑን አንድ ጽሑፍ በአቶ ተስፋዬ ገብረአብ ተደርሶ በኢንተርኔት በየድረ-ገፆቹ ተበትኗል። የዚህ ጽሑፍ ትክክለኝነት…
ያቺን የማትረሳ ቆንጆ ልጅ የተዋወቅሁዋት አስመራ ላይ ሲሆን፣ ከካቴድሪያል ወደ ቲራቮሎ በሚጓዘው ታክሲ ላይ ተሳፍሬ ነበር። ልጅቱ ፒኮክ የተባለችውን ወፍ ነበር የምትመስለው። ታክሲው ላይ ከሁዋላ አብረን ነበር የተቀመጥነው። “ላናግራት ወይስ ይቅርብኝ?” እያልኩ ሁለት ልብ ሆኜ እያመነታሁ ቆየሁ። እኔ ደጋግሜ ባያትም፣ እሷ አንድ ጊዜ እንኳ ዘወር ብላ አላየችኝም። ከሞባይል ቴሌፎኗ ጋር ተመስጣ እየተጫወተች ነበር። (መቸም እንዲህ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለፈው ሳምንት ከሥልጣን የተሰናበቱት ንየጀርመኑን ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍን የሚተኩ እጩ ፐሬዝዳንት ባለፈው እሁድ ተመርጠዋል ። 5 ቱ የጀርመን ዋና
በዓለማችን በየደቂቃዉ አምስት ሕፃናት በከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሰበብ ህይወታቸዉ እንደሚቀጠፍ አንድ ጥናት አመለከተ። በሰዓት ሲሰላ ደርሞ በዚሁ ች…
የኢትዮጵያ አንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የታሰረዉ የፓርቲዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ አንዱዓለም አራጌ በሌላ እስረኛ መደብደባቸዉ ፖለቲካዊ እድም
የየመን ሕዝብ በአደባባይ ሠልፍ የተቃወማቸዉን የሐገሪቱን ፕሬዝዳት ዓሊ አብደላ ሳሌሕን እንዲተኩ የታጩትን የምክትል ፕሬዝዳት የአብድረቡሕ መንሱር ሐዲ
“በሰላም ነው ማረፍ የምፈልገው ከዚህ በሗላ መኖር አያሻኝም።” ጋሼ ስብሃት
“አካሉ ቢደክምም አእምሮው ግን አስከመጨረሻው የሰላ ነበር” ደራሲና ጋዜጠኛ…
የጋምቤላ ልዩ ኃይል አመራር መኮንንና አንድ የፖሊስ አባል መገደል እንዲሁም ንብረትነቱ የሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ የሆነው ሳዑዲ ስታር እርሻ ልማት ኩባንያ የፋይናንስ ኃላፊና ሾፌራቸው መቁሰላቸውን ተከትሎ በጋምቤላ ጥበቃና ቁጥጥር መጠናከሩ ተሰማ። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ምንጮች ከስፍራው በላኩት መረጃ እንዳስታወቁት ግድያውን ያከናወኑት የዛሬ ስምንት ዓመት ገደማ በአኙዋክ ንጹሃን ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት አስቆጥቷቸው የሸፈቱ […]
(ሙሉውን መግለጫ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የጐንቻው
ገሃዱ እውነታ አንዷለምንና አጋሮቹን አሳልፈን ለግርፋት፤ ለውርደት፤ ለስቃይ፤ ‘ለቁም-ሞት’ የዳረግናቸው በለየለት ጠላት (ወያኔ) እናሳብ እን
ዛሬ ዕለቱ በኢትዮጵያ የሰማእታት ቀን ነዉ። የካቲት 12 ቀን 1929 ልክ የዛሬ ሰባ አምስት ዓመት ፋሺት ኢጣሊያ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ እጅግ ዘግናኝ ጭፍጨፋ …
የእውቁ ደራሲ ና ጋዜጠኛ ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር የቀበር ሰነ ሰርዓት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ። በሰነ ፅሁፍ ባለሞያዎች የአጭር ለብ ወለድ አባት
በአውሮፓ እግር ኳስ ሊጋዎች ሻምፒዮና ውድድር ያለፈው ሰንብት በየቦታው ማራኪ የሆኑ ግጥሚያዎችና በርካታ ጎሎች የታዩበት ነበር።
የዓለም ዜና
የያኔዉ እስረኛ-ያሁኑ ሚንስትር፥ ከያኔዉ ሚንስትር፥ ካሁኑ እስረኛ ጋር ሲነጋገሩ የተርቤልን ፅሑፍ ያነበበዉ፥ መታሰራቸዉን የሰማዉ አምስት መቶ ያሕል የቤ…
የጀርመን ፕሬዚዳንት ስልጣን ከለቀቁ ከ2 ቀናት በኋላ አዲስ ፕሬዚዳንት ዕሁድ የካቲት 11 ቀን 2004 ዓ. ም. በእጩነት ቀርበዋል። መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርኬል…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በ1993 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት “ትልቅ” ብለው የጠሩት ሥብሰባ ይካሄዳል በመባሉ አምባሳደሮች ከያሉበት አዲስ አበባ ገስግሰው ደርሰዋል።ወጪያቸውም በሙሉ በመሥሪያ ቤቱ ይሸፈናል በመባሉም ደስታቸው ልክ አጥቷል።በዋናው መሥሪያ ቤት ውስጥም ከሶስተኛ ጸሃፊ በላይ ያሉ ብቻ በስብሰባው እንዲሳተፍ ማስተወቂያ […]
የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በ1993 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት “ትልቅ” ብለው የጠሩት ሥብሰባ ይካሄዳል በመባሉ አምባሳደሮች ከያሉበት አዲስ አበባ ገስግሰው ደርሰዋል።ወጪያቸውም በሙሉ በመሥሪያ ቤቱ ይሸፈናል በመባሉም ደስታቸው ልክ አጥቷል።በዋናው መሥሪያ ቤት ውስጥም ከሶስተኛ ጸሃፊ በላይ ያሉ ብቻ በስብሰባው እንዲሳተፍ ማስተወቂያ […]
አሁን ሰሞኑን በህዝቦች መካከል እየደመቀ የመጣው የመተባበር እና አብሮ የመስራት መልካም ፍላጎት ጥቂቶችን እያሸበረ ነው።መለስ ዜናዊና ግብረ አበሮቹስ በብሄሮች መካከል የገነቡት የጠብ ግድግዳ ሲናድ አይተው ብዙ ቢጮኹ የቆሙበት መሠረታቸው ቀስ በቀስ እየተናደ በመሆኑ ተሸበርን ቢሉ እውነት ስላላቸው አይገርምም።የሚገርመው ግን “መለስ ዜናዊ የገነባው የጭቆና መረብ መበጣጠስ አለበት ብለን” ተነስተናል ብለው ሲያበቁ እየደመቀ የመጣውን የትግል አንድነት ጥሪ […]
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ነፍሰ ጡሯ በባለቤቷ በደረሰባት ድብደባ በዓይኖቿ፣ በአፍንጫዋና በመላ ሰውነቷ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት በከፍተኛ ስቃይ ላይ እንደምትገኝ ቤተሰቦቿ አስ…
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ፤ መነሻና አቅጣጫ ላይ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሣ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ተናግረዋል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የሣይንስ ልዑክ ፕፎፌሰር ገቢሣ ኤጄታ በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርገው በትምህርት ማዳረስና ጥራት እንዲሁም በምግብ ዋስትና ጉዳዮች ላይ ተናግረዋል፡፡
በምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ሴኔጋል፣ የተቃዋሚው ወገን ደጋፊዎች የአገሪቱ ገዢ አብዱላሂ ዋዴ ለመጪው ሣምንት እሁድ በታቀደው የአገሪቱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ላይ …
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት “ራእየ ዮሐንስ – የዓለም መጨረሻ” መጽሐፍ ተመረቀ (አዲስ አድማስ ጋዜጣ፤)18ኛ መጽሐፉ ነው ተብሏልከመጽሐፍ ቅዱስ(ዐሥራው) መጻሕፍ…
ከአምስት ቀናት በፊት በቃሊት እሥር ቤት ሃላፊዎች ቤት ትእዛዝ፣ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዱዋለም አራጌ ላይ፣ ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ የፈጸመዉ ኢብሳ አስፋዉ የተባለ ግለሰብ፣ ሶስት መቶ እስረኞች በሚገኙበት የቃሊት እሥር ቤት ዞን እንደተሸጋገረ ፣ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ከነዚህ ሶስት መቶ ሰዎች መካከል፣ መሰረት በሌለዉ የሽብር ተግባር የተከሰሰዉ፣ ሌላዉ የአንድነት ፓርቲ […]
ከአምስት ቀናት በፊት በቃሊት እሥር ቤት ሃላፊዎች ቤት ትእዛዝ፣ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዱዋለም አራጌ ላይ፣ ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ የፈጸመዉ ኢብሳ አስፋዉ የተባለ ግለሰብ፣ ሶስት መቶ እስረኞች በሚገኙበት የቃሊት እሥር ቤት ዞን እንደተሸጋገረ ፣ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ከነዚህ ሶስት መቶ ሰዎች መካከል፣ መሰረት በሌለዉ የሽብር ተግባር የተከሰሰዉ፣ ሌላዉ የአንድነት ፓርቲ […]
ግብርና ሚኒስቴር የሼሕ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ ለሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን 20 ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጠው ፈቀደ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ ለማስገንባት ያቀደውን አዲስ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ የዲዛይን ሥራ ቤት አር…