Tag: health
እየተረጋጋ ነው
በአሁኑ ሰዓት በዝቋላ ገዳም ነገሮች እየተረጋጉ ነው፡፡ ወደ ገዳሙ የሚወጣው ሕዝብ በመብዛቱ የተነሣ በአካባቢው የጸጥታ አስከባሪዎች እና በተጓዡ መካከል …
20 03 2012 ዜና 16:00 UTC
የዓለም ዜና
ጀርመን ራዲዮ 20 March 2012
የዓለም ዜና
የግብፁ ፓትርያርክ ቀብር
የሰማንያ ሥምንት አመቱ ሼኑዳ ሳልሳዊ ከግብፅ ሕዝብ አስር-በመቶ የሚሆነዉን የኦርቶዶክስ ክርስቲያን በጥንቃቄ የመሩ ብልሕ መንፈሳዊ አባት እንደነበሩ ብዙ…
(ሰበር ዜና) በዝቋላ ገዳም ፖሊስ አንድ ተማሪ አቆሰለ
·
ትኩረታችን ወደ መከላከሉ – መዘናጋት አይገባም!!
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012 READ IN PDF)፦ በዝቋላ ገዳም ቃጠ
አባ ሆይ! ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሕዝቦች ግለሰብን ይጨቁናሉ!
ሕዝባዊ እሳቤ (popular imagination?) ስለሚባል ነገር ልናወራ ነው፡፡ የሰው ልጅ ሐሳብ ልክ በኖረበትና ባለፈበት ሕዝብ የአስተሳሰብ አድማስ የተቀነበበ ነው፡፡ ቢሆ
ተጨማሪ መረጃዎች:- የዝቋላ ገዳም አሁን ያለበት ደረጃ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦
Picture: Courtesy of Nigusie Girma
የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል
እየተደረገ ባለው ጥረት፡-
·&nb…
የዝቋላ ገዳም አሁን ያለበት ደረጃ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ PDF)፦ የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት፡-
የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከ
በቤንች ማጂ ዞን የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች አካባቢውን ልቀቁ መባላቸውን ገለጹ
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ጉራፋርዳ ወረዳ የሚኖሩ በርካታ የአማራ ክልል ተወላጆች ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል እስከ የካቲት 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ አካ
የግብጹ ፓትርያርክ አባ ሾኖዳ ሞት
ግብጻውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ባለፈው ቅዳሜ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የኮፕቲክ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ አባ ሾኖዳ ኃዘናቸ
ርዕዮት ዓለሙ ይግባኝ አለች
በነ አቶ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብርተኝነት ወንጀል ተከስሰው እሥራትና የገንዘብ መቀጫ ከተፈረደባቸው አምስት ግለሰቦች ሦስቱ ይቅርታ ጠየቁ፡፡ ርዕዮት ዓለሙ ይግባኝ ብላለች፡፡
አንድ ኩንታል ጤፍ 1,800 ብር ደረሰ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጤፍ ዋጋ በሚያስገርም ሁኔታ ሲያሻቅብ ሰንብቶ በየወፍጮ ቤቶችና በየችርቻሮ መሸጫዎች ለአንድ ኩንታል እስከ 1700 ብር እየተጠየቀበት በመ
የአዋሊያ የእስልምና ተቋም ጥያቄ
በአዋሊያ የአስልምና ተቋም ፣በርካታ የሃይማኖቱ ተከታዮች፣ መንግሥት ጣልቃ ገብቷል፤ የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት (መጅሊስ) በህዝብ የተመረጠ አ
ዝቋላ እየነደደ ነው
ይህንን ጽሑፍ ስጽፍ እሳቱ ከተከላካዮች ዐቅም በላይ ሆኖ ወደ ገዳሙ በመዝለቅ ላይ ይገኛል፡፡ እሳቱ ገዳሙን ከወደ ሐይቁ በኩል እያጠቃው ነው፡፡ ከአዲስ አ
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ደን በመንደድ ላይ ነው
ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ደን በመንደድ ላይ መሆኑን የገዳሙ አባቶች እየተናገሩ ነው፡፡ እሳቱ መንደ
ሙስና!? ኡ!ኡ!ኡ! (ከሰይድ ሐሰን)
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አነጋጋሪ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል ሙስና ነው። ሙስና ዋና መነጋገሪያ ሆኖ አሁን የተገኘው፤ በአዲስ መልክ ስለተስፋፋ አይደ
ዋልድባን መተሐራ፣ ስኳሩንም መራራ
click here for pdf ኢትዮጵያ ካሏት ጥንታዊ፣ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቦታዎች ዋልድባ አንዱ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ነው፡፡ በሰሜን ጎንደር እና በምዕራብ ትግራ
የመጫና ቱለማ መረዳጃ ማኅበር እንዲዘጋ ተደረገ
የኦሮሞ መጫና ቱለማ መረዳጃ ማኅበር የቦርድ አባላት አቶ ለገሰ ገ/ሥላሴ፣ አቶ ሙለጌታ ሪቂቱ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረው ሲሳይ ሰርቤሳ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የሚከበረውን የእሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቤተሰቦቻቸው ግንደበረት ከተማ ሄደው ነሐሴ 17 ቀን 2003 ዓ.ም ሲመለሱ ጊንጪ ከተማ ተይዘው መታሰራቸውን ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት በሄዱበት አካባቢ ለኦነግ ቅስቀሳ […]
ሲኖዶሱ እና መጅሊሱ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ማጥመቂያ?
በተመስገን ደሳለኝ
ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ቀሳውስት፣ ዲያቆናት፣ ሼህ፣ ኢማም፣ ኡላማ፣ ደረሳ፣ ፓስተር፣ ዘማሪ፣ ካድሬ፣ ጠርናፊ፣ ተጠርናፊ፣ ሊግ፣ ማህበር
በአዋሳ ከተማ በፖሊሶችና በነጋዴዎች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 6 ሰዎች ቆሰሉ
• ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልባሽ ጨርቅ በቁጥጥር ሥር ውሏል
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
መጋቢት 5 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ …
ሰበር ዜና – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ አረፉ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 8/2004 ዓ.ም፤ ማርች 17/2012/ PDF)፦ ተወዳጁ የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ሺኖዳ ሣልሳዊ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ
Egypt’s Coptic Christian Pope Shenouda III dies
(BBC):- Egypt’s Coptic Christian Pope Shenouda III has died at the age of 88, state television has announced.
The cause of his death was not reported, but the leader of the Middle East’s largest Christian minority had suffered from health …
የአርበኞች ግንባር መስራች ተስፋየ ጌታቸው ፈተና
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የሸንኮራ እርሻና የተፈናቃዮች አቤቱታ
የኢትዮጵያ መንግስት በቀጣይ አምስት ዓመታት ተጨማሪ የስኳር ፋብሪካዎችን በመገንባት ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ቶን ስኳር ሐገር ዉስጥ ለማምረት እቅድ እ
በድን ሬሣ የሚዘርፍ አረመኔ መንግሥት
ነፃነት ዘገዬ
አንዱ ወዳጄ እንዲህ አለኝ … “ጋሽ ነፃነት፣ ኑሮየን አንተም ታውቀዋለህ። ምኑን እነግርሃለሁ? አሁንስ ምርር ብሎኛል። የት አባቴን ልሂድ? እ
ትውስታዬ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር (የመጨረሻ ክፍል)
የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤
ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።
አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤
ርስትህንም አስቸገሩ።
መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5
በክፍል አራት …
ርዕዮትን እያሰሩ … ቐሽ ገብሩን ቢዘክሩ… “ሼም” የለም በአገሩ? (አቤ ቶኪቻው)
Tweetአቤ ቶኪቻው ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። […]
ለወያኔ ጥቃት የኤርትራ መንግስት ምላሽ
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለተሰነዘረባት ጥቃት አፀፋ ለመመለስ እንደማትሻ አመለከተች። የሐገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሰጡት መግለጫ መንግስታቸዉ የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያዊው ፎቶግራፍ አንሺ እርምጃ
በሊባኖስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያት ላይ የሚፈጸመውን ይግፍ እርምጃ በተለይም አንዲት ወጣት በጠራራ ፀሐይ በሊባኖሳውያን እንደበግ እየተጎተተችና እየተደበደ…
VOA Amharic – 17 March 2012
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ርዕዮትን እያሰሩ … ቐሽ ገብሩን ቢዘክሩ… “ሼም” የለም በአገሩ…?
ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። ተስፋዬ ገብረ …![]()
ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት
ተላከ፤ ከአራዳ ልጆች
አቅራቢ፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
ቀዳሚ፤ ይድረስ ለዲበኩሉ!
ወዳጃችን ዲበ! ለጤናህ እንደምን አለህልን? እንዲያው ለመሆኑ እንዲያው
የወያኔ እግሮች በኤርትራ ምድር ላይ
የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ውስጥ በ“ሽብርተኞች” ማሠልጠኛዎች ላይ ጥቃት አደረስኩ አለ፡፡
የኢትዮጲያዊት አለም ደቻሳ አሟሟት በቤይሩት
ቤይሩት ሊባኖስ ውስጥ የራስዋን ህይወት አጠፋች የተባለችው ኢትዮጵያዊት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል ። በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል አቶ አሳምነው ደበሌ…
15 03 2012 ዜና 16:00 UTC
የዓለም ዜና
ጀርመን ራዲዮ 15 March 2012
የዓለም ዜና
ቤሩት ውስጥ ስትደበደብ በቴሌቭዥን የታየችው ኢትዮጵያዊት ሕይወቷ አለፈ
ሰሞኑን በዩቱብ በተሰራጨው የቴሌቭዥን ዜና አሠሪዋ ቤሩት ከሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ደጃፍ በአሰቃቂ ሁኔታ እያንገላታና በግድ እየጎተተ ወደ…
በጋምቤላ ሃያ የኮሌጅ ተማሪዎች በጥይት ተገደሉ
አምስቱ ክፉኛ ቆስለዋል
Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 5 ቀን 2004 ዓ.ም. March 14, 2012)፦ ከትናንት በስቲያ ሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ከቀኑ 10 ሰዓት አካባቢ ከጎደሬ ወደ ጋ
“ማህበረ ቅዱሳንና” ዕርቀ ሰላሙ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሕይወት ለሰጠ ሞት?
click here for pdfእናት ታምጣለች፡፡ ያለ የሌለ ኃይሏን ሁሉ እያሟጠጠች፡፡ የመንደሯ አዋላጅ እሜቴ ድንበሯ «አይዞሽ ግፊ» ይላሉ እየደጋገሙ፡፡ የመንደሯ ታ…
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ መብራት መጥፋት አውሮፕላኖች በጨለማ ሲያርፉ አመሹ
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከትናንት በስቲያ ከቀኑ 11 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2፡34 ሰዓት ድረስ የአውሮፕላን መንደርደርያዎች መብራቶች በመጥፋታቸው አውሮፕላኖች