የጀርመን ዕጩ ፕሬዚዳንት DW Amharic February 20, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመን ፕሬዚዳንት ስልጣን ከለቀቁ ከ2 ቀናት በኋላ አዲስ ፕሬዚዳንት ዕሁድ የካቲት 11 ቀን 2004 ዓ. ም. በእጩነት ቀርበዋል። መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርኬልን ጨምሮ በሐገሪቱ የዋነኛ ፖለቲከኞች ይሁንታን ከወዲሁ ያገኙት ዕጩ የ72 ዓመቱ