የሶማልያውያን የድርቅ ሰለባዎች ጊዚያዊ ሁኔታ DW Amharic July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በምስራቅ አፍሪቃ በተከሰተው ድርቅ ሰበብ በብዙ ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚቆጠር ህዝብ በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ የረሀብ አደጋ እንዳሰጋው የተመድ መስሪያ ቤቶች ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ የሚያወጡዋቸው መዘርዝሮች አስታወቁ።