በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 2.7 ቢሊዮን ዶላር ተገኘ
– ከዕቅዱ በ300 ሚሊዮን ዶላር ያንሳል
– ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ኮሚቴ ይቀርባል
– በ2004 ከወጪ ንግድ እስከ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል
– ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ኮሚቴ ይቀርባል
– በ2004 ከወጪ ንግድ እስከ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል
መንግሥት ከወጪ ንግድ ሦስት ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዶ 2.7 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት የበጀት ዓመቱን አጠናቀቀ፡፡ እንደተለመደው ቡና ከሁሉም የወጪ ንግድ ምርቶች ሁሉ ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡ ዘንድሮ 840 ሚሊዮን ዶላር አስገኝቷል፡፡