የሸንገን ውልና ዴንማርክ DW Amharic July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በ 25 የአውሮፓ ሀገራት የድንበር ኬላን ያስቀረው የሸንገን ስምምነት ፈራሚ የሆነችው ዴንማርክ በቅርቡ የድንበር ቁጥጥር ተግባራዊ ማድረግ መጀመሯ አባል ሃገራትን አስቆጥቷል ።