ኢሕአዴግ በዜጐች ላይ ሽብር እየነዛ ነው ሲል መድረክ ወነጀለ Ethiopian Reporter July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢሕአዴግ መንግሥት በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡