‹‹ጉዳይ ገዳይ›› Ethiopian Reporter July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት የሕዝብ አደራ አለበት፡፡ ኃላፊነት አለበት፡፡ ተጠያቂነት አለበት፡፡ መንግሥት መንግሥታዊ ሥልጣንና ኃላፊነት ሲረከብ መነሻውም መድረሻውም አገርንና ሕዝብን ማገልገል ነው፡፡