የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላብራቶሪዎች ተዘረፉ Ethiopian Reporter July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስት ኪሎ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሁለት ቤተ ሙከራዎች (ላብራቶሪዎች) ከሦስት ሳምንት በፊት ባልታወቁ ሰዎች መዘረፋቸው ታወቀ፡፡