አለም አቀፍ የፊልም መድረክ እና የባህል ሳምንት በአዲስ DW Amharic July 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከሰኔ ዘጠኝ እስከ ሰኔ አስራ ሁለት ድረስ የባህል ሳምንት በሚል መርህ ለአራት ቀን የዘለቀ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲደረግ ሰንብቶአል።