ተደጋጋሚው የምስራቅ አፍሪቃ ድርቅ DW Amharic July 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዘንድሮ በምስራቅ አፍሪቃ ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን ዓለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እያሳሰቡ ነው ።