ኢጋድና አዲሱ ፀረ ሽብር እንቅስቃሴው Ethiopian Reporter July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የምሥራቁን የአፍሪካ ክፍል የጋራ ችግሮች በጋራ ለመፍታትና የአካባቢውን ውህደት ለማፋጠን የሚሠራ ድርጅት ነው፡፡