አያት አክሲዮን ማኅበር ከ5.4 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ እንዲከፍል ተወሰነበት Ethiopian Reporter July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አያት አክሲዮን ማኅበር በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር ተመስርቶበት የነበረውን 5.4 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ ከነወለዱ (ዘጠኝ በመቶ) ጨምሮ እንዲከፍል ውሳኔ ተላለፈበት፡፡