መኢአድ ከአንድነት ጋር ለመሥራት መስማማቱን አስታወቀ

- ‹‹ወደ አንድነት የሄዱት ሁለት አባላት ብቻ ናቸው›› የመኢአድ ዋና ጸሐፊ
- ታግደው የነበሩ 62 አባላት ፓርቲውን መቀላቀላቸው ተነገረ


የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጋር አብሮ ለመሥራት ያለው ዕቅድ እንደማይደናቀፍ ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*