ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቁጥር 45 በውስጣ ልዩ ልዩ ዜናና መጣጥፎችን ይዛ ወጥታለች፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተሉት ተካተዋል ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚደረጉ ብርበራዎች ይቁሙ ዜጎቻችን እየተፈናቀሉ ለባዕዳን መሬት በገፍ ይሰጣል – ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ አንድነት ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ጥያቄዬን አልመለሰልኝም አለ ባለሥልጣናቱ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለቦክስ ተገባበዙ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተደረገው የማደራጀት ሙከራ እስረኞችን አስቆጣ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ለመቃወም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሰባስቡ […]