ትንሽ ቀደዳ፤ ስፖርት ለበስ ፖለቲካ ቀመስ! (አቤ ቶኪቻው)
ይህንን ጨዋታ ትላት ላካፍላችሁ ነበር ያሰብኩት በቴክኒክ ምክንያት ሳይሳካልኝ ቀረና ይኸው ለዛሬ ሆነ! በአለም ዙሪያ ያላችሁ የዝች ብሎግ አንባቢዎች እንዴት አላችሁልኝ…? ሰንበቶቹ እንዴት አለፉ!? ባመዛኙ አሸወይና እንደነበሩ እገምታለሁ! ከፊል ደመናማ የሆኑ እንደሚኖሩም እጠረጥራለሁ። ስለዚህ በጥቅሉ ደመናው እንዲጠራ፤ አሸወይናው እንዲጠናከር እየተመኘሁ እንደሚከተለው ይቺን ቀደዳ ይዤ ቀርቤያለሁ። የቃላት መፍቻ አሸወይና… ማለት አስደሳች፣ ማራኪ እና “ጣመኝ ድገሙኝ” የሚሉት […]![]()