በቡርኪና ፋሶ የልጆች ጉልበት ብዝበዛ DW Amharic June 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በወርቅ ፍለጋ ይስማራሉ ፤ በማያውቁት ቤት ውስጥ በበቤት ሠራተኝነት ያገለግላሉ ፤ ወይም ደግሞ በፋብሪካዎች ስጋጃዎችን ይሰራሉ ። የዓለም የሥራ ድርጅት እንደሚለው ከ215 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ልጆች ከመካከላቸው 115 ሚሊዮኑ እጅግ አደገኛ በሆኑ