አፍሪቃውያን ስደተኞችና የእሥራኤል ውሳኔ DW Amharic June 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እሥራኤል በሀገሯ የሚገኙ ወደ ስድሳ ሺህ የሚጠጉ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ወደሀገራቸው ለመመለስ ውሳኔ አሳልፈች። በሕገ ወጥ መንገድ ወደ እሥራኤል የገቡት አፍሪቃውያን ስደተኞች ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ቀውስ ፈጥረውብናል በሚል