የከርሰ ምድር ዉሃ ብክለት DW Amharic June 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በገፀምድርም ሆነ በከርሠ ምድር የሚገኘዉ ዉሃ በሠዉ ሠራሽ ምክንያት ብቻ ሳይሆን በተፈጥሮም ሊበከል የሚችልበት መንገድ እንዳለ ባለሙያዎች ያስረዳሉ። ለዚህም በዉሃ አካላት ዉስጥ ከሚፈለገዉ በላይ የተለያዩ ንጥረነገሮችን መካከት አንዱ ነዉ።