የጀርመን የልማት እርዳታ መጠንና የእርዳታ ድርጅቶች አስተያየት፣
የጀርመን የልማት እርዳታ ጉዳይ ድርጅቶች፣ የነጻ ዴሞክራቱ ፓርቲ (FDP) ባልደረባ የሆኑት ዲርክ ኒበል፣ የኤኮኖሚና የልማት ተራድኦ ሚንስትር ከሆኑ ወዲህ፣ የልማት እርዳታ ፖለቲካ አዲስ አቅጣጫ ይዟል በማለት ሲወቅሱ ይሰማል።
የጀርመን የልማት እርዳታ ጉዳይ ድርጅቶች፣ የነጻ ዴሞክራቱ ፓርቲ (FDP) ባልደረባ የሆኑት ዲርክ ኒበል፣ የኤኮኖሚና የልማት ተራድኦ ሚንስትር ከሆኑ ወዲህ፣ የልማት እርዳታ ፖለቲካ አዲስ አቅጣጫ ይዟል በማለት ሲወቅሱ ይሰማል።
በብሪታንያ ፣ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፣ ለንደን ውስጥ ፣ ከብሪታንያው ዘውዳዊ ሥርዓት የመልክዓ ምድር ጥናት ማኅበር ጋር በመተባበር ፣
የቀድሞው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ «ዲሲሽን ፖይንትስ» በሚል ርዕስ ሰሞኑን አንድ መጽሀፍ አወጡ።
አሜሪካ ከትላንት በስቲያ ይዛ ብቅ ያለችው የመፍትሄ ሀሳብ ዋንኛዋን አጨቃጫቂ ቦታ የሚመለከት ነው–አቢዬን። በደቡብ ሱዳን ጥር 9/2010 ህዝበ ውሳኔ ይካሄዳል ተብሎ በመጠበቅ ላይ ቢሆንም በነዳጅ ዘይት በከበረችው አውራጃ አቢዬ ፤ ምርጫው የጊዜ ሰሌዳውን ተከትሎ የሚከናወን አይመስልም።
– የብ/ጄ ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት ይወረስ ተባለ– በነፃ የተሰናበቱት አራት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ (በታምሩ ጽጌ) የሥር ፍርድ ቤት ያስተላለፈባቸውን የዕድሜ ልክ እሥራት ላይ ‹‹ቅር ተሰኝቻለሁ›› በሚል የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በሞት እንዲቀጡለት ይግባኝ የጠየቀባቸው አምስት የግንቦት 7 ፍርደኞች …
ሰበር ዜና ፡ በግንቦት 7 ፍርደኞች ላይ የተጠየቀው የሞት ቅጣት ውድቅ ተደረገ Read more »
(በብርቱካን ፈንታ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ባለፈው ሰኞ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ያቀረበውን ሪፖርት አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢሕአዴግ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ ካሳ እንዲከፍልና ምርጫው እንዲደገም ጥሪ አቀረበ፡፡
ዓለምአቀፉን የፊናንስ ቀውስ ተከትሎ የተጠራው የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች የመጀመሪያ ጉባዔ ዋሺንግተን ላይ ከተካሄደ ሁለት ዓመት ገደማ ሆነው።
በዚህ በጀርመን ሀገር፣ የኑዋሪዎቹ የህይወት ዘመን ወይም ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ ክብረወሰን እየያዘ በመምጣት ላይ ነው።
የማኅደረ ጊላይ የለጋነት ዕድሜ እንዲሁ እንደ ዐይን ጥቅሻ እያለፈ ነው። ወደ ኋላ ተመልሶ ሲያስብ ደስ የሚል ነገር ትዝ አይለውም።ሕይወት ልክ ከማለዳ ጣፋጭ እንቅልፍ እንደሚያባንኑት አስፈሪ የልጅነት የተረት ጭራቆች የተሞላች ትመስለዋለች:: ተረት የሚመስሉ ታሪኮችን እየኖረ፣ እየሰማ እና እየታዘበ እዚህ ደርሷል። መባረር፣ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የተባበሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ላለፉት ሦስት አመታት በዚህ በዳላስ በወያኔ በኩል ተቋማትን ለመንጠቅ፣ ነዋሪውን እርስ በእርስ የማጣላት ስልትና የተቃዋሚው የፖለቲካ ስራ ነው ብለው ለምማሳየት ያደረጉት ጥረት በመጠኑም ቢሆን ሰርቶላቸዋል። በዚህ በዳላስ የምንኖር አገር ወዳዶች ይህን የጠላት የመለያየትና የማዳከም ስልት ሌላው …
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) ባለፈው ኦክቶበር 17 ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳን በክብር እንግድነት ለመጋበዝ የቦርዱ አባላት በድምጽ ብልጫ ካጸደቀው በኋላ በተነሳው የጥቂት የቦርድ አባላት ተቃውሞና በተደረገው የሞቀ ንትርክ የውሳኔው እንደገና መቀልበስ በዳያስፖራው የሚገኙ አያሌ ኢትዮጵያውያንን በከፍተኛ ደረጃ ያሳዘነ ያስቆጣና …
Click Here to read
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ሙሉ ገ.) በአቶ በረከት ስምዖን የሚመራው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት” በመንግሥት ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ የሚሠሩ አርታኢያንና ፕሮግራም አስፈፃሚዎች የኢትዮጵያንና የመንግሥት ገጽታን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያበላሹ ዘገባዎችን ንቁ ሆነው እንዲቆጣጠሩ የሚያዝ አዲስ መመሪያ አስተላለፈ፡፡ ከኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በቀጥታ የወረደው አዲስ መመሪያ ይበልጡኑ …
“ገጽታን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያበላሹ ዘገባዎች” በመንግሥት ሚዲያዎች እንዳይተላለፉ ለፕሮግራም አስፈጻሚዎች ብርቱ መመሪያ ተሰጠ Read more »
ታዲያ አገሮችና የሰብዓዊ አገልግሎቶች ድርጅቶች እነዚህ ተፈናቃዮች ላሉባቸው ልዩ ችግሮች ለመድረስ የሚጠቀሙበት መመሪያየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እያዘጋጀ ነው። ራዲካ ኩማራስዋሪ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጦርነቶች ውስጥ የተጠመዱ ልጆች ጉዳይ የዋና ፀሐፊው ልዩ ተጠሪ ናቸው። “በዓለም ዙሪያ – ይላሉ ኩማራስዋሪ – እነዚህ ልጆች …
ኮምፕዩተርና የሞባይል ስልኮችን የመሳሰሉ የመረጃ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ለአፍሪቃ በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛሉ ። ይሁንና የተበላሹ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ወደ አፍሪቃ ሲጣሉ የጤናና የአካባቢ ችግሮችን ማስከተላቸው አይቀርም ።
ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገረዉ የሕብረቱ ስብሰባ የኑክሌርን አደጋ የሚከላከልና ኑክሌር ለሰላማዊ አገልግሎት የሚዉልበትን ብልሐት የሚያፈላልግ ኮሚሽን ሰይሟልም
ርእሰ ዜና ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የልማት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ሊቀ ማእምራን ፋንታሁንን በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር እና አቅም ግንባታ መምሪያ ሐላፊነት ለመመደብ በፓትርያርኩ ቀርቦ የነበረው ሐሳብ በዋና ሥራ አስኪያጁ በገጠመው ብርቱ …
ያሬድ አደመ እና ዓለምነህ ሽጉጤ አሉበት፤ (ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 10/2010፤ ኀዳር 1/2003 ዓ.ም)፦ እሑድ ጥቅምት 28 ቀን 2003 ዓ.ም በሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተፈጠረው ዐምባጓሮ በሕጋዊ የገዳሙ ሰንበት ት/ቤት አባላት ላይ ከፍተኛ የድብደባ ጉዳት ያደረሱት ያሬድ አደመ እና …
የሞምባሳው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠኝ ሶማሊያውያንን ነጻ ለቀቀ። የዓለም ዓቀፉ የባህር ድርጅት ውሳኔው ለባህር ንግድ ኢንዱስትሪው አሳፋሪ ነው ይላል።
Ut fames Duis nibh arcu pede elit nibh at risus tempus. Nulla semper ac nec sit massa In Curabitur id risus sit. Non ante gravida eros quis justo sed nonummy et Donec et.
ባለፈው ሰኞ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ልዑክ ያወጣውን የመጨረሻ ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀባይነት የሌለው በማለት አጣጥሎታል፡፡በትናንትናው ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ያወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት ያላገናዘበና የተሳሳተ የፖለቲካ ግንዛቤን የያዘ በመሆኑ ለሁለተኛ ጊዜ …
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በሊዝ የሚሸጥበት የአካባቢ ዋጋ ደረጃ ማሻሻያ ለማድረግ የሚያስችለውን ጥናት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጠናት ድርድር መጀመሩን የከተማው አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በዳዊት ታዬ) የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ምክር ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት ስም የተሰማሩ ድንበር ዘለል ኩባንያዎች፣
(በመላኩ ደምሴ) የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ድንገተኛ ውሳኔ የዓለም መገናኛ ብዙኀንና የአትሌቲክስ ባለሙያዎችን እያነጋገረ ነው፡፡
– ‹‹ይዘጋ›› የሚለው የመጀመሪያ ደረጃና የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ጸንቷል (በታምሩ ጽጌ) ዶ/ር አሰገደች ላቀው (ባለቤት)፣ ዶ/ር ጌታቸው ተፈራ፣ ሲስተር አበባ ኪዳኔ፣ ሲስተር ወጋየሁ ዓለሙና አረፈ ዓይኔ ገብረ እግዚአብሔር የአሰገደች የእናቶችና ሕፃናት ሆስፒታል ሠራተኞች ሲሆኑ
(በታደሰ ገብረ ማርያም) የቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ (ትራንስፕላንት) ሕክምና ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በመጣስ ለስምንት ወራት ያህል አስሮ አቆይቷቸዋል›› በተባሉ ተከሳሾች ምክንያት በትናንትናው ዕለት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ መልስ ሰጠ፡፡
In 1976 China has an extremely incompetent government. The communist party was the playground of a brutal dictator and his corrupt and equally brutal accomplices. The country was mainly agrarian with millions of peasants living as serfs for a tyrannical …
ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ ከመድሃኒቶች አጠቃቀምና ጥንቃቄ ጋር የተዛመዱ የአንድ የአዲስ አበባ አድማጫችን ላደረሱንና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች የህክምና ባለሞያ ምላሽ ይዞ ቀርቧል። በሃኪም የሚታዘዙ ፀረ-ተህዋስያን መድሃኒቶችን ስንወስድ ማድረግ ስላሉብን ጥንቃቄዎች ክፍል አንድን ያድምጡ። ያለ ሃኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድሃኒቶችን ስንጠቀም ማወቅና …
በዓለም በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የተፈጥሮ አደጋዎች እየተከሰቱ ነዉ።
Vel arcu in Curabitur est at id ut Sed urna tincidunt. Justo cursus ante amet fringilla a tincidunt ac montes dui nec. Elit dapibus habitasse ac mauris eros consequat nunc laoreet dictum vel.
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2003 ዓ.ም. November 9, 2010)፦ ከአምስት ወራቶች በፊት በኢትዮጵያ የተካሄደውንና በወያኔ/ኢህአዴግ 99.6% አሸናፊነት እንደተጠናቀቀ የተገለጸውን ‘ምርጫ’ 2003 በሚመለከት የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ ቡድን ዝርዝር ሪፖርቱን አወጣ። ምርጫው ግልጽና ለሁሉም ተቃዋሚዎች የተመቻቸ የመጫዎቻ ሜዳ ማዘጋጀት ያለመቻል …
የኒው ዮርኩን ማራቶን አትሌት ገብሬ ገብረማሪያም አሸነፈ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. November 8, 2010)፦ አንጋፋው አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ትላንትና በተካሄደው የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ላይ በተሰማው ሕመም ምክንያት አቋርጦ ከወጣ በኋላ በሰጠው መግለጫ ራሱን ከአትሌቲክስ ጎራ …
ከብሄራዊው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ግብዣ ተከትሎ ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ የተካሄደውን ብሄራዊ ምርጫ የታዘበው የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል። የድርጅቱ ዋና መቀመጫ በሚገኝባት የቤልጂጓ መዲና ብራስልስ ይፋ ያደረገውን ይህንን ሪፖርት ተንተርሶ የተጠናቀረውን ዘገባ አቢይ ርዕሳችን ይመለከተዋል። …
የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑካን ቡድን የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ። Read more »
ይሄይስ አዕምሮ ትናንት ማታ የድረ ገጽ ዜናዎችን ሳነብ ያየሁት አስገራሚ ዜና በሌላ ጉዳይ ላይ ልጽፍ ተነሳስቼ የነበርኩትን ሰውዬ ወዲያውኑ አስለወጠኝ። ብቻየን በሳቅ ስንከረከር የራሴው የሳቅ ማሚቶ እንደገና እያሳቀኝ በቶሎ ላቆም አልቻልኩም – አስመሸኝ። የወያኔ ገልቱ ሥርዓት እንዴቱን ያህል የወዳጆቹን ብቻ …
ነፃነት ዘገዬ ከጥቂት ሣምንታት በፊት ዶ/ር እሌኒ ስለምትባል ወጣት ኢትዮጵያዊ ምሁር ሲያቀብጠኝ በእንግሊዝ አፍ ጽፌ በላክሁት ጦማር ሳቢያ በደረሰብኝ የሞራል ውድቀት ላለፉት ብዙ ጊዜያት አንገቴን ደፍቼ ምንም ሳልል ቆይቻለሁ። አሁን ግን ”እስከመቼ ኩርፊያ?” ብዬ ተደፋፈርኩና ብዕሬን አነሳሁ። የሚገርመው የት ጠፋ …
ይነጋል በላቸው በ”ሠላም ለሁላችሁም!” ጀመርኩ ይህችን አጭር አስተያየት። የአቶ ዘውገ ፋንታን ሐተታ (በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ስለ ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሣ የክብር እንግዳነት ምርጫ የወሰደው ፖለቲካዊ አቋም) አነበብኩ። ሀገራችን የገጠማትን ዘርፈ ብዙ ችግር እያሰላሰልኩም ብዙ ተከዝኩ። የወያኔም እጅ ምን ያህል ረዥም …
ስለ ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሣ የክብር እንግዳነት ምርጫ የወሰደው ፖለቲካዊ አቋም ዘውገ ፋንታ (የፌደሬሽኑ የቀድሞ ቦርድ አባል) መግቢያ በውጭ ያለው ማንኛውም የኢትዮጵያኖች ማህበራዊ ድርጅት፣ በሀገር ውስጥ እንዳለው ድርጅት ሁሉ በተዘዋዋሪ ወይም በቀጥታ በወያኔው መንግሥት ቁጥጥር ስር ካልሆነ በስተቀር ለመቀጠል እንዳይችል ውዝግብ …
ግርማ ካሣ ([email protected]) ከጥቂት ሣምንታት በፊት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ አምስት ገጾች የያዘ መግለጫ አውጥቷል። በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አደገኛ ሁኔታ ላይ እየወደቀ እንደሆነ የገለጸው መድረክ፣ ኢትዮጵያ ወደ አንድ ግለሰብ አምባገነንነት እያመራች እንደሆነም በመግለጫው ያትታል።
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አንድ አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ) አመራር፦ ቀደም ሲል እንዳየነውና ወደፊትም እንደምንመለከተው ለማንኛውም የተናጠልም ሆነ የጋራ ትግል መሳካት ወይም ውድቀት አመራር ቁልፍ የሆነ ሚና አለው። በመሠረቱ የትግል ድርጅት አመራር …
ቻሌ ተሾመ [email protected] የአማራውን ክልል በመምራት ላይ የሚገኘው ብአዴን የተባለ የህወሓት ጥላ ድርጅት የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተመለከተ በዋሽንግተን ዲሲ በሞቀበት የሚዘፍኑ ሚዲያዎች ማስተጋባትን ይዘዋል። በተለይ በዚሁ ድርጅት ቀድሞ ታጋይ የነበርን የሚሉ የትግል ውሉና ጉዞው የጠፋባቸው ተጋባዦች የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ አቶ …
ኃይሌ ይህን ያስታወቀው ትናንት በኒው ዮርክ ማራቶን ያሸንፋል ተብሎ ሲጠበቅ ጉልበቱ ላይ በደረሰበት ህመም 16ኛው ማይል ላይ አቋርጦ ከወጣ በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። በረዥም ርቀት ሩጫ ውድድሮች በታሪክ ቀዳሚውን ሥፍራ እንደያዘ በስፋት የሚነገርለት የ 37 ዓመቱ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ …
ግርማ ካሣ ([email protected]) ”ከፌዴሬሽኑ ጀርባ ልንሰለፍ ይገባል” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሁፍ፣ እጅግ በጣም በርካታ ምላሾች በኢሜል ደረሱኝ። ኢሜሎቹ በሙሉ የተቃውሞ ኢሜሎች ናቸው። አንዳንዶቹ ከመቃወም አልፈው ስድብና ዛቻም አዝለዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በታሽጉ ፓኬቶች ውስጥ ተደብቀው የተጓጓዙ ቦንቦች ጉዳት ሳያደርሱ በፊት ከተደረሰባቸው ወዲህ በአውሮፓ ስጋቱ እያየለ መጥቷል። ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. ብራስልስ ላይ የአውሮፓ የሀገር ውስጥ ሚንስትሮች ስጋቱን ተከትሎ ተወያይተዋል።
ሙባይና ደልሒ ላይ ያሉ-ያደረጉት፣የሚሉ-የሚያደርጉት ኢስላም አባዶችን አስቆጥቶ፣ካቡል ላይ ያነጣጠረዉን የዉጪ መርሐቸዉን እንደ ሐገር ዉስጡ እንዳያጠወልገዉ-ነዉ የቅርቦቻቸዉ ሥጋት-የሩቆቻቸዉ ትዝብት
ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።