የኒውዮርክ፣የተቃውሞ ሰልፍ በ«ዎል እስትሪት» DW Amharic October 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics «ወል እስትሪትን፣ በቁጥጥር ሥር አውሉ!» በሚል መፈክር ሲካሄድ የሰነበተው የተቃውሞ ሰልፍ ምንም እንኳን 700 ግድም የሚሆኑ ተሳታፊዎች በቁጥጥር ስር ቢውሉም ሰልፉ ቀጥሏል።