ሞገደኛው መለስና፤ የሰላማዊ ትግል ተስፋና እውነታ (ክፍል – 1)
ሉሉ ከበደ
ከአበቃቀላቸው አስከ አስተዳደጋቸው፤ ከቤተሰብ አስተሳሰባቸው እስከ አካባቢ እምነታቸው፤ ከጫካ ልምዳቸውና ከተፈጥሮ እውቀታቸው እስከ መናኛ ትምህርታቸው፤ ከግለሰብ እስከ ቡድን እምነታቸው፤ ከጠባብ የዘረኝነት አስተሳሰብ በቀር፤ ከቶም ከቶ ብሄራዊና ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያልተፈጠረባቸው፤ የፈጣሪ ስህተቶች፤ እነሆ ኢትዮጵያ ህዝብ ጀርባ ላይ ተፈናጠው ተሸክመናቸው ስንኖር ሀያ ዓመታት ተቆጠሩ።