የአውሮፓ የስደተኞች አቀባበል መርህ DW Amharic October 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ካለፉት 6 ወራት ወዲህ በሰሜን አፍሪቃ በተቀጣጠሉት ህዝባዊ ንቅናቄዎች ምክንያት በየሃገሩ መውጫ አጥተው የሚሰቃዩ እንዲሁም ህይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው ማልታና ግሪክ ደርሰው በስደተኞች ማጎሪያዎች የሚንገላቱ ስደተኞች ቁጥር ከፍተኛ ነው ።