የጀርመን ዳግም ውህደት 21 ኛ ዓመት DW Amharic October 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመንን መዲና በርሊንን ለ 29 ዓመታት ለሁለት ከፍሎ የቆየውን ግንብ መፍረስ የተከተለው የሁለቱ ጀርመኖች ውህደት ለብዙዎች ያልታሰበ ግን በጀርመናውያን ልብ ውስጥ ተደብቆ የቆየ ምኞት ነበር ።