የኖቤል ሽልማት በ 3ቱ የሳይንስ ዘርፎች፣ DW Amharic October 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በተፈጥሮ የሳይንስ ዘርፎች፤ ፊዚክስ፤ ሥነ-ቅመማና ሥነ -ህይወት (BIOLOGY)፣ በተለይ የህክምና ምርምር ፣ የዘንድሮዎቹ የኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ማንነት፤ ከትናንት በስቲያ አንስቶ እስከዛሬ ድረስ በእስቶክሆልሙ የካሮሊንስካ ተቋም የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በተከታታይ በይፋ ተበሥሯል።